የአዲስ አበባው ተቃውሞ መስተጓጎል ምን ይነግረናል?

ዋዜማ ራዲዮ-በአዲስ አበባ ይካሄዳል ተብሎ የነበረው የተቃውሞ ስልፍ ሳይካሄድ ቀርቷል። ለሰልፉ አለመካሄድ ዋና ምክንያት የመንግስት ማስፈራሪያና ተቃዋሚዎች ላይ ማናቸውም እርምጃ ለመውሰድ መዛቱ ነበር። የአዲስ አበባው ስልፍ አለመሳካት በሀገሪቱ የተነሳውን ተቃውሞ…

የመለስ ዜናዊ ግለታሪክን ከፍ አድርጎ የሚያወሳ መጽሐፍ ታተመ

ዋዜማ ራዲዮ-ቼምበር ማተሚያ ቤት የታተመና የጊዮርጊስ ቢራ ስፖንሰር ያደረገው የመለስ ግለታሪክን የሚያወሳ መጽሐፍ ዛሬ ረፋዱ ላይ ለአንባቢ ቀርቧል፡፡ የመጽሐፉ ዋጋ አንድ መቶ ብር ሲሆን የገጹ ብዛት ግን 189 ብቻ ነው፡፡…

በአዲስ አበባ ይደረጋል ተብሎ የታቀደው የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ መካሄድ አልቻለም

ዋዜማ ራዲዮ-በአዲስ አበባ ይደረጋል ተብሎ የታቀደው የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ መካሄድ አልቻለም። ከፍተኛ የመንግስት የፀጥታ ቁጥጥርና ማስፈራሪያ ጭምር የተደረገበት የአዲስ አበባ ነዋሪ ወደ መስቀል አደባባይ ዝር ሳይል ቀርቷል። በሁለት አካባቢዎች ስልፍ…

ስልፍ ይወጣሉ ተብለው የተጠረጠሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ሌሊቱን ሲታፈሱ አደሩ

(ይህ እስከ ጠዋቱ ሁለት ሰዓት ድረስ ያጠናቀርነው ነው፣ በከተማዋ ያለውን ሁኔታ ተከታትለን ተጨማሪ ዘገባ እንደደረስን እናቀርባለን) ዋዜማ ራዲዮ-በአዲስ አበባ  እሁድ ነሀሴ 15 (ዛሬ) ሊደረግ የታቀደውን ስልፍ ሊቀላቀሉ ይችላሉ ተብለው የተጠረጠሩ በርካታ…

የአዲስ አበባውን ስልፍ ለሚመክቱና መስዋዕትነት ለሚከፍሉ የፀጥታ ሰራተኞች ማካካሻ እንደሚሰጥ መንግስት አስታወቀ

በጎንደር አንድ ወጣት ተገድሏል ዋዜማ ራዲዮ-በአዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ እንደሚደረግ መነገሩን ተከትሎ መንግስት ስልፉን በማናቸውም መንገድ ለማምከን እየተዘጋጀ ነው። ነገ እሁድ በአዲስ አበባ በስልጣን ላይ ያለውን ስርዓት ለመቃወም የተጠራው ስልፍ…

ሙልጌታ ሉሌ፣ተመስገን ደሳለኝና ሌሎችም የክረምቱ በረከቶች

ዋዜማ ራዲዮ-በክረምት ወትሮም አንባቢ ይበረክታል፡፡ አንባቢ መበርከቱን የሚያውቁ ሁሉ ሥራዎቻቸውን ለአንባቢ የሚያቀርቡት ከግንቦት አጋማሽ  እስከ ነሐሴ ባሉት ወራት ነው፡፡ ከወዲያኛው ሳምንት ወዲህ ብቻ በርከት ያሉ ጠቃሚ መጻሕፍት ለገበያ ቀርበዋል፡፡ አንዳንዶቹን…

የውብሸት ሙግትና እውነት!

አቶ ገብረዋሕድ  በአጠቃላይ በስርዓቱ ዉስጥ አብረዋቸው ስለቆዩት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የሐብት መጠን ሲዘረዝሩ ይቆዩና ‹‹እኔ መቼ ሙስና አሳሰረኝ፡፡ የማይሆን ክር ባልመዝ ኖሮ ጫፌን የሚነካኝ እንዳልነበረ ከእኔ በላይ የሚያውቅ አልነበረም፡፡›› ሲሉ በቁጭት…

መንግስት ተቃውሞው በአዲስ አበባና ሌሎች አካባቢዎች እንዳይስፋፋ በስጋት ተወጥሯል

ዋዜማ ራዲዮ- መንግሥት በአዲስ አበባ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎችና የሥራ ማቆም አድማ ሊስፋፋ ይችላል የሚል ስጋቱ አይሎበታል። ይህን ተከትሎ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ሠራተኞች ስብሰባ እየተጠሩ ነው። የመንግሥት ተቀጣሪ ያልሆነውን…

የዋዜማ አቋም እና ጥሪ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ

ኢትዮጵያ አሁን የደረሰችበት ፖለቲካዊ ቀውስ ከወትሮው በተለየ አስጊና አስከፊ አደጋን ያረገዘ ሆኖ ይታያል። የፖለቲካ ቀውሱን “የመልካም አስተዳደር እጦት፣ የዴሞክራሲ አለመዳበር” እያሉ መግለጽ ከፊታችን የተደቀነውን አደጋ አቅልሎና የተለመደ አስመስሎ የሚያቀርብ አሳሳች…