Category: Home

በአዲስ አበባ ከፍተኛ ካድሬዎች መሬት እየታደላቸው ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የሥርዓቱን መፍረክረክ ተከትሎ በተፈጠረ የአሠራር ክፍተትና ቸልተኝነት በከተማዋ የሚገኙ የገዥው ፓርቲ ታማኝ ካድሬዎች በአዲስ አበባ የማስፋፊያ መንደሮች ቦታ እየተቀራመቱ እንደሚገኝ ዋዜማ ከሁለት ክፍለ ከተማ የመሬት ልማት ማኔጅመንት ባለሞያዎች…

የድርድር ጥያቄ ገፍቶ እየመጣ ነው

ዋዜማ ራዲዮ-በሀገሪቱ ገፍቶ የመጣውን ፓለቲካዊ ቀውስ ለመፍታት ገዥው ግንባር ከተቀናቃኝ ሀይሎች ጋር ድርድር እንዲቀመጥ ጥያቄ ቀረበለት። የዲፕሎማቲክ ምንጮች ለዋዜማ እንደገለፁት የመጀመሪያው የድርድር ግብዣ ከጀርመን መንግስት በኩል የቀረበ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት…

የኢትዮጵያ ራዲዮ እና ቴሌቭዥን ድርጅት በአዲስ መልክ ሊዋቀር ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የቀድሞው “የኢትዮጵያ ራዲዮ እና ቴሌቭዥን ድርጅት” በአዲስ መልክ ሊዋቀር ነው። አዲሱ አወቃቀር የሀገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ መቀየሩን ተከትሎ ሀገራዊ አንድነትን የሚፈታተኑ ተግዳሮቾችን ለመቀልበስ ያለመ ነው ተብሏል።…

ከኦብነግ ጋር የተደረገው ድርድር በምን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነበር?

ዋዜማ ራዲዮ- ኢሕአዴግ-መራሹ መንግስት ከሰባት ዐመታት በፊት “አሸባሪ” ብሎ ከፈረጀው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) ጋር በኬንያ አስተናጋጅነት ለሦስተኛ ዙር ሰላም ድርድር ተቀምጦ ሰንብቷል፡፡ ድርድሩ የተካሄደው ከመንግስትም ሆነ ኦብነግ በአስቸጋሪ…

የኢህአዴግ ውስጣዊ ቀውስ ተባብሷል- ስራ አስፈፃሚው አስቸኳይ ስብሰባ ይቀመጣል

ዋዜማ ራዲዮ-የበረታውን የፖለቲካ ቀውስ ተከትሎ ገዥው ግንባር በተለያዩ አቅጣጫዎች እየተውተረተረ ይገኛል። መሰረታዊ የፖለቲካ ማሻሻያ መደረግ አለበት የሚሉ ድምጾች በበረቱበት በአሁኑ ሰዓት ስባት ሚሊየን አባላት ያሉት ኢህአዴግ ራሱን አንድ አድርጎ መራመድ…

የእስክንድር ነጋ መልዕክት!

ዛሬ ተጨማሪ የፖለቲካ እስረኞች በነፃ ተለቀዋል፣ እስክንድር ነጋ አንዱ ነው። ከእስር እንደወጣ ያስተላለፈው መልእክት ይህ ነው። ምስጋናዬ ይድረሳችሁ ክብር ለኃያሉ እግዚአብሔር፣ ለህዝብ፣ ለወዳጆቼ፡ የሙያ አጋሮቼ ለሆኑት ጋዜጠኞችና የሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች፤…

መንግስት ከኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር ጋር ያደረገው ምስጢራዊ ድርድር ሀገሪቱን ወደ ባሰ ቀውስ የሚመራ ነው -ምሁራን

ዋዜማ ራዲዮ- መንግስት ከህዝብ ተሸሽጎ ከኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ጋር የሚያደርገው ድርድር አላማው የኢትዮጵያን ሉዐላዊነት መደራደሪያ አድርጎ ማቅረብ ብሎም የህወሀት ሀገር የመገንጠል ዝንባሌ ምልክቶች ናቸው ሲሉ የፖለቲካ ምሁራን አሳሰቡ።…

የጀርመኗ መሪ በወቅታዊ የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ከጠ/ሚ/ር ሀይለማርያም ጋር በስልክ ተወያዩ

ዋዜማ ራዲዮ-የጀርመኗ መሪ አንጀላ ማርከል በኢትዮጵያ የሚካሄደው የፖለቲካ ማሻሻያ እንዲፋጠን ጠየቁ። የእስረኞች መፈታትን አወድሰዋል። የጀርመን የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ምንጮች እንደነገሩን አንጀላ ማርኬል ከጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ጋር ባደረጉት የስልክ…

የህዝብ ቆጠራ በአዲሱ የፖለቲካ ቀውስ መሀል

ዋዜማ ራዲዮ- በየአስር ዐመቱ የሚካሄደው ሕዝብና ቤቶች ቆጠራ በውስብስብ ጥያቄዎችና ችግሮች ታጥሮ ከተፍ ብሏል፡፡በማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አማካኝነት የሚካሄደው የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለታል፡፡ በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ሕዝብና ቤቶች ቆጠራ…

ከቀረጥ ነፃ የተፈቀደላቸው ዜጎች ሀገር ቤት ሲደርሱ ቀረጥ ክፈሉ ተባሉ

 ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ የተፈቀደው ከቀረጥ ነጻ የቤት ውስጥ መገልገያ እቃወችን ኢትዮጵያውያን ማስገባት ይችላሉ ተብሎ የወጣውን ህግ ተከትሎ እቃ ባስገቡ ሰዎችና የጉምሩክ ባለስልጣን መ/ቤት መሀል ከፍተኛ ቅራኔ ተፈጠረ ። ዜጎች ከቀረጥ…