Home Home (page 69)

Home

Le Temps prt Screen

ሞንዶን ዊዳሌ እና የኢትዮጵያ ፍቅር

Jun 11, 2015 0

በታሪካዊው የዓድዋ ጦርነት አቅራቢያ ኢትዮጵያ የዓለምን ትኩረት የሳበችበት ወቅት ነበር። በጦርነቱም ወቅት     የ Le Temps ጋዜጣ ዘጋቢ በአዲስ አበባ መገኘቱ የድሉን ዜና አውሮፓውያንም በትኩሱ እንዲሰሙት አድርጉዋቸው ነበር። ይህን የአድዋን ጦርነት ዜና የዘገበውም

Read More
Egypt Airforce F16

የዓባይ ውሃ……ክፍል 2—- ያድምጡት

May 31, 2015 0

  የዓባይን ውሃ በተመለከተ በኢትዮዽያ ላይ ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ ስትዝትና የኢትዮዽያ አማፅያንን ስትደግፍ የኖረችው ግብፅ አሁን ወደ ድርድር ጠረዼዛ የመጣችው ለምን ይሆን? በሁለቱ ሀገሮች ዘንድ የተቀየሩ ውስጣዊና አለማቀፋዊ ሁኔታዎችስ ምንድን ናቸው? የዋዜማ ዕንግዶች ጉዳዩን

Read More
Nile river leaders

የዓባይ ዉሀ……

May 21, 2015 0

የዓባይ ወንዝ አጠቃቀምንና ፍትሀዊ የውሀ አጠቃቀምን በተመለከተ በተመለከተ የተፋሰሱ ሀገራት ለ10 ዓመታት ከተደረገ ድርድር በኋላ በዩጋንዳ ኢንተቤ በ 2010 ስምምነት ደርሰዋል፣ ታዲያ በግብፅ በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል አዲስ ስምምነት ማድረግ ለምን አስፈለገ? ስምምነቱ የኢትዮጵያን ብሄራዊ

Read More
Hama Tuma book cover pic

Book Review: ሐማ ቱማ፡ የሶሻሊስቱ ጠንቁዋይ ጉዳይ

May 14, 2015 0

ሐማ ቱማ፡ የሶሻሊስቱ ጠንቁዋይ ጉዳይ: ግድያና ሰቆቃ የሞላበትን የ60ዎቹን እና የ70ዎቹን የኢትዮጵያ ታሪክ ያነበብንባቸው ብዙ አጋጣሚዎች ሊኖሩ ይችላሉ። ከተጠቃው ወገን ከኢሕአፓ በኩል ኾኖ የአባላቱን መከራ እና ጭንቅ በመግለጽ በኩል ግን እንደ ሐማ ቱማ ሥራዎች

Read More
girma Birru

National mourning, EPRDF style

May 5, 2015 0

  ብሄራዊ ሀዘንን ለንግድና ለፖለቲካዊ ትርፍ መጠቀሚያ ከማድረግ ባለፈ ለሀገር ክብርና ለዐምዶቿ(Icons) ዕውቅና የምትሰጥ ኢትዮዽያን መፍጠር ለገዢው ፓርቲ የተገለጠለት አይመስልም፣ወይም አይፈልግም ይላሉ የዋዜማ ተንታኞች። ያድምጡ ያጋሩ ይወያዩ

Read More
anti ISIS protest

የኢትዮዽያ ህዝብ ስለምን በሀዘኑ ላይ ቁጣ ደረበበት?

Apr 26, 2015 0

ሰሞኑን የተከሰተው ሀዘንና መንግስት ለጉዳዮ የሰጠው ምላሸ ኢህአዴግ ዛሬም ከህዝቡ ተነጥሎ በራሱ ጠባብ የፖለቲካ ትርፍ ላይ ማተኮሩን ያረጋግጣል። ለሀገሪቱና ለህዝቧ ክብር የሚመጥን የህዝብ ግንኙነት አለመኖሩንም የተረዳንበት አጋጣሚ ፈጥሯል። ኢህአዴግ አብሮን ቢያዝን ምን ይጎዳዋል? የዋዜማ

Read More
embassy

የኢትዮዽያ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ተግዳሮቶች፣ ወሳኝ ታሪካዊ ሁነቶችና የደህንነት ስጋቶች—– ክፍል ሁለት

Apr 7, 2015 0

የዋዜማ ተንታኞች በሀገር ቤት ያለው አምባገነናዊ አገዛዝ የሀገሪቱን ብሄራዊ ጥቅም አሳልፎ እስከመስጠት የሚዘልቅና የአደጋ ተጋላጭነትን የሚያባብስ ነው ይላሉ። እስቲ አድምጡት

Read More
Ethiopia troops 2

የኢትዮጲያ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ፈተናዎች -Tenets of Ethiopian foreign Policy, PART 1 

Apr 1, 2015 0

በዘመናዊት ኢትዮጲያ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ሀገራዊ ጥቅሞቻችንን በማስጠበቅና የደህንነት ስጋቶቻችንን በመቅረፍ የቱን ያህል ተሳክቷል? የዋዜማ ተንታኞች የሚነግሯችሁን አድምጡ  

Read More
Yonathan_Tesfaye

Ethiopia‬ Election 2015- ፍትሀዊ ምርጫ እንደማይኖር እየታወቀ በምርጫ መሳተፍ የገዥውን ፓርቲ ድግስ ከማድመቅ የዘለለ ምን ጠቀሜታ ይኖረዋል?

Mar 14, 2015 0

ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫው ሂደት የትም ካላደረሰው ምን ኣአቅዷል? ፍትሀዊ ምርጫ እንደማይኖር እየታወቀ በምርጫ መሳተፍ የገዥውን ፓርቲ ድግስ ከማድመቅ የዘለለ ምን ጠቀሜታ ይኖረዋል? የፓርቲው ቃል ኣአቀባይ ከዋዜማ ሬድዮ ጋር አጭር ቆይታ አድርጞል ‪  

Read More
Ethiopian man with candle

ዴሞክራሲ ሆይ ከወዴት አለሽ ? ክፍል 2 : Democratizing Ethiopia: Its Promise and Perils Part 2

Mar 10, 2015 0

ታሪክና ሀይማኖት ለኢትዮዽያ የዴሞክራሲ ምኞት ያስከተሉት አወንታዊ ወይም አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖር ይሆን? የዋዜማ ተንታኞች ጉዳዩን በጥልቀት መርምረውታል፡ ያድምጡት      

Read More
Tweets by @Wazemaradio