ተክለብርሀን አምባዬ ኮንስትራክሽን ለሰራተኞቹ ደሞዝ መክፈል አልቻለም
በሀገሪቱ ግዙፍ ከሚባሉት የግንባታ ተቋራጭ ድርጅቶች አንዱ የሆነው ተክለብርሀን አምባዬ ኮንስትራክሽን በግንባታ ዘርፍ መቀዛቀዝና ከፍ ባለ የታክስ ዕዳ ክፍያ ሳቢያ ወደ ቀውስ ገብቷል። ሰራተኞች ለስድስት ወራት ያህል ደሞዝ አልተከፈላቸውም። ዋዜማ…
በሀገሪቱ ግዙፍ ከሚባሉት የግንባታ ተቋራጭ ድርጅቶች አንዱ የሆነው ተክለብርሀን አምባዬ ኮንስትራክሽን በግንባታ ዘርፍ መቀዛቀዝና ከፍ ባለ የታክስ ዕዳ ክፍያ ሳቢያ ወደ ቀውስ ገብቷል። ሰራተኞች ለስድስት ወራት ያህል ደሞዝ አልተከፈላቸውም። ዋዜማ…
በሀገሪቱ የፋይናንስ ዘርፍ ጉልህ የተባለ አዲስ የፖሊሲ ማሻሻያ ከሰሞኑ ይደረጋል። ቀድሞ በባንክና ኢንሹራንስ ዘርፍ እንዳይሳተፉ ተከልክለው የነበሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያን አሁን በዘርፉ እንዲሳተፉ የሚያስችል የህግ ማሻሻያ እየተደረገ ነው። ዋዜማ ራዲዮ ለጉዳዩ…
ዋዜማ ራዲዮ- የጤፍን የባለቤትነት ጉዳይ በተመለከተ ከሰሞኑ ግር የሚያሰኙ ዘገባዎች በተለያዩ የመገናኛ ብዙሀንና በማህበራዊ ሚዲያ ተሰራጭቷል። የመንግስት የመገናኛ ብዙሀን ሳይቀር የጤፍ የባለቤትነት መብት በህግ ለኢትዮጵያ ተረጋገጠ፣ ባለቤትነታችን ተመለሰ ሲሉ ዘግበዋል።…
ዋዜማ ራዲዮ- የቴሌኮም አገልግሎት ረቂቅ አዋጅ በሚል ስያሜ የተዘጋጀው ሰነድ ኢትዮጵያን በቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ለፈለገ የሀገር ውስጥም ሆነ የውጭ ባለ ሀብት ክፍት የማድረግን የመንግስትን ፍላጎት ይፋ አድርጓል። ረቂቅ አዋጁ የኢህአዴግ…
በሚድሮክ ወርቅ በብክለት ጉዳት ደርሶባቸዋል የተባሉና ምስላቸው ሲዘዋወር የነበሩትን ሰዎች መርማሪ ቡድኑ ሊያገኛቸው አልቻለምበለገደንቢ ብክለት አስከተሏል የተባለውን ኬሚካል ለትግራይ ክልል ኩባንያ እንዲያበድር ሚድሮክ በመንግስት ተጠይቋል ዋዜማ ራዲዮ- ትውልደ ኢትዮጵያዊውና ሼክ…
ዋዜማ ራዲዮ- በተፈጥሮ ሀብት ጥበቃና በማህበራዊ ፍትህ ላይ ያተኮረ የመጀመሪያውን አረንጓዴ የፖለቲካ ፓርቲ (Green Party) ለማቋቋም ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ መሰየሙን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። ከአስተባባሪዎቹ አንዱ ውባለም ታደሰ (ዶር) እንዳሉት…
በድሬዳዋ ከተማ የሚሰራበት 40-40-20 የተባለው የብሄር የፖለቲካ ኮታ አስከትሎታል የተባለውን ቀውስ ለመቅረፍ የጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ መፍትሄ ለመስጠት ቃል ገብቷል። የጠቅላይ ሚንስትሩ መልዕክተኞች ድሬዳዋ ደርሰው ተመልሰዋል። ዋዜማ…
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የድሬዳዋ ከተማ ከባድ የጸጥታና የደህንነት ችግሮችን ተጋርጦባታል። የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ መሀመድ ኡመር ከስልጣንናቸው ተነስተው ክልሉ በሰላም እጦት የታመሰ ሰሞን ድሬዳዋም ከፍተኛ የጸጥታ ችግር አጋጥሟት ሰዎች…
ሀገሪቱ በከፍተኛ የፖለቲካና የፀጥታ ቀውስ ውስጥ ገብታ ህዝባዊ አመፅ በበረታበት ወቅት የደህንነት መስሪያቤቱ ሹማምንት በውጪ ሀገር ካሉ የዲፕሎማቲክ ሰራተኞች ጋር በመመሳጠር አድንዛዥ ዕፅን ጨምሮ ከፍ ባለ ህገወጥ ንግድ ላይ ተሰማርተው…
ከስድስት አመታት በፊት ምዝገባው የተካሄደው የ40/60 የጋራ የመኖሪያ ቤት ፕሮጀክት አሁን ለባለ ዕድለኞች የሚወጣበት ቀን ተቃርቧል። ይሁንና ጉዳዩ ይመለከተናል በሚሉ ሶስት የመንግስት ተቋማት መካከል በዕጣው ማን ይካተት በሚለው ጉዳይ ዙሪያ…