Category: Talking points

ዲያስፖራውና የኢትዮዽያ ፖለቲካ-The Ethiopian diaspora: politics and participation Part 1

ያለፉትን አምስት ዓስርት ዓመታት በባህር ማዶ የሚኖሩ ኢትዮዽያውያን በሀገራቸው የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ለመሳተፍና ተፅዕኖ ለማሳረፍ ተደጋጋሚ ጥረቶች አድርገዋል፣ በተደራጀም ይሁን ባልተደራጀ ሁኔታ፣ከምርጫ ተሳትፎ እስከ ትጥቅ ትግል። የዲያስፖራው የፖለቲካ ተሳትፎና ትግል…

የዓባይ ውሃ……ክፍል 2—- ያድምጡት

  የዓባይን ውሃ በተመለከተ በኢትዮዽያ ላይ ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ ስትዝትና የኢትዮዽያ አማፅያንን ስትደግፍ የኖረችው ግብፅ አሁን ወደ ድርድር ጠረዼዛ የመጣችው ለምን ይሆን? በሁለቱ ሀገሮች ዘንድ የተቀየሩ ውስጣዊና አለማቀፋዊ ሁኔታዎችስ ምንድን…

የዓባይ ዉሀ……

የዓባይ ወንዝ አጠቃቀምንና ፍትሀዊ የውሀ አጠቃቀምን በተመለከተ በተመለከተ የተፋሰሱ ሀገራት ለ10 ዓመታት ከተደረገ ድርድር በኋላ በዩጋንዳ ኢንተቤ በ 2010 ስምምነት ደርሰዋል፣ ታዲያ በግብፅ በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል አዲስ ስምምነት ማድረግ ለምን…

Tenets of Ethiopia foreign policy ——-part 3

የኢትዮዽያ የምስራቅ አፍሪቃ ሀያል ሀገር የመሆን ምኞት ደንቃራዎች፦ በሀገር ቤት ያለው አፋኝ ስርዓትና የሀገራዊ መግባባት አለመኖር፣ የጎረቤት ሀገሮች እየተነቃቃ የመጣ ተፎካካሪነት፣ ተደማምረው የኢትዮጵያን የክፍለ አህጉሩ ሀያል የመሆን ውጥን ሊያጨናግፉት ይችላሉ…

የኢትዮዽያ የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ተግዳሮቶች፣ ወሳኝ ታሪካዊ ሁነቶችና የደህንነት ስጋቶች—– ክፍል ሁለት

የዋዜማ ተንታኞች በሀገር ቤት ያለው አምባገነናዊ አገዛዝ የሀገሪቱን ብሄራዊ ጥቅም አሳልፎ እስከመስጠት የሚዘልቅና የአደጋ ተጋላጭነትን የሚያባብስ ነው ይላሉ። እስቲ አድምጡት

Space Science: Ethiopia’s underground project?

በኢትዮጲያ የህዋ ሳይንስና የስነ፡ፈለክ ምርምር ዘርፍ እጅግ እንግዳ የትምህርት ዘርፍ ነው:: በቅርቡ የመቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስትዩት የነገረን ዜና ደሞ ኢትዮጲያ ሮኬት ማስወንጨፊያ በመገንባት ላይ መሆኗን ይጠቁማል :: የዜናው ትክክለኝነት ይቆየንና የሮኬት…