Category: Talking points

የአገር ሰው ጦማር: ኢህአዴግስ ቢሆን የት ይቀበራል?

(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-በተለይ ለዋዜማ ራዲዮ ) እንዴት ናችሁልኝ? እኔ ደህና ነኝ፡፡ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው? ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር፡፡ ሙሉ ጦማሩን በድምፅ እንዲህ ተሰናድቷል፡አድምጡት መቼ ለታ መታወቂያ ላሳድስ…

የኦሮሚያው ህዝባዊ አመፅ: ወደፊትና ወደኋላ (ክፍል ሁለት)

(ዋዜማ ራዲዮ) በኦሮሚያ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ መድረሻው የት ይሆን? ብሎ የማይጠይቅ የለም። በእርግጥስ አመፁ የስርዓት ለውጥ ይዞ ይመጣ ይሆን? የሚፈለገው ለውጥ እንዲመጣ አንዳንድ ሀሳቦችን ታሳቢ ማድረግ ጠቃሚ ሳይሆን አልቀረም። አመፁ መሪ…

የኦሮሚያው ህዝባዊ አመፅ: ወደፊትና ወደኋላ (ክፍል አንድ)

(ዋዜማ ራዲዮ) በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰው ህዝባዊ ተቃውሞ ገዢው ፓርቲ በቅርብ አመታት ከገጠሙት ፈተናዎች ትልቁን ቦታ ይይዛል። ተቃውሞው “ያልተደራጀና ግብታዊ” መሆኑ ጠቃሚ ነበር የሚሉ ወገኖች የመኖራቸውን ያህል ሌሎች ደግሞ “ተቃውሞው በወጉ…

የአገር ሰው ጦማር : ከአዲሶቹ ነገሥታት መንደር ከአሉላ ጫካ በስተጀርባ

በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ (ለዋዜማ ራዲዮ ብቻ)  እንዴት ናችሁልኝ!? እኔ ያው ደህና ነኝ፡፡ ድሮስ ኮንዶምንየም የተመዘገበ ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው፡፡ ምን ቢማረር በመንግሥት አይጨክን!! መቼ ለታ በ‹‹ሀይገር›› አውቶቡስ ወደ ‹‹ሲኤምሲ››…

የአገር ሰው ጦማር: የታሰሩት የአዲስ አበባ ህፃናት ይፈቱ !

(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-ለዋዜማ ራዲዮ ብቻ) ውድ የዋዜማ ሬዲዮ ታዳሚዎች! እንዴት ሰነበታችሁ!? እኔ ደኅና ነኝ፡፡ የመሃል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው?! ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር! ከሁለት ኩማዎች፣ ከአንድ አሊ፣ ከአንድ…

“ጉደኛው” ግብርናችን: ግብርና ሚኒስቴር ይፍረስ! (ክፍል-3 )

የብሄር ፌደራሊዝም ለረሀባችን መባባስ አንዱ ምክንያት ይሆን እንዴ? አንዳንዱ ስፊ ለም መሬት ይዞ አራሽ ገበሬ የለውም፣ ሌላው እልፍ ገበሬ ይዞ የመሬት ያለህ ይላል። በሀገራችን ከታረሰው መሬት ይልቅ ያልታረሰው ይበልጣል። ኢትዮዽያ…

“ጉደኛው” ግብርናችን (ክፍል ሁለት)

የኢትዮዽያ ግብርና አላደገም ካልን ታዲያ የኢኮኖሚው ዕድገት ከየት መጣ? የኢትዮዽያ ግብርናን ከቁጥር ባሻገር መመርመር ያስፈልጋል። ዛሬም በጠባብ መሬት የሚያርሱ 13 ሚሊየን ገበሬዎች አሉን። የግብርና ሚኒስቴር በአለም በትልቅነታቸው ከሚታወቁ መንግስታዊ ተቋማት…

“ጉደኛው” ግብርናችን፡ ምርቱ እና ቁጥሩ (ክፍል አንድ)

( ዋዜማ ራዲዮ) እንደ መንግስት መረጃ ቢሆን ኖሮ! ኢትዮዽያ በ5 አመት ውስጥ ያስመዘገበችውን ያህል የግብርና ምርት ዕድገት ለማስበዝገብ ህንድ በአረንጓዴ አብዮት ዘመን (1975-1990) አስራ አምስት አመት ፈጅቶባታል። አለምን ባስደመመው የቻይና…

የረሀብ ፖለቲካ (ክፍል ሁለት)

የረሀብ አደጋው በመንግስት ላይ ህዝባዊ ተቃውሞ ይቀሰቅስ ይሆን? ረሀብ በኢትዮዽያ ለመንግስታት መናጋትና መውደቅ ስበብ መሆኑን ያለፈው ታሪካችን ምስክር ነው። የረሀባችን ስበቡ የተፈጥሮ አየር መዛባት መሆኑ እውነት ነው፣ ይህ ግን መንግስትን…

የረሀብ ፖለቲካ (ክፍል አንድ)

ረሀብን የመከላከል ዋና ሀላፊነት የማን ነው?  ረሀብ የመልካም አስተዳደር ዕጦት አይደለምን? ተወያዮቻችን ይህን ቀላል መሳይ ከባድ ጥያቄ በግርድፉ ሊጋፈጡት ተዘጋጅተዋል። የቀድሞዎቹም ሆነ    የኢህአዴግ መንግስት ለጥያቄው ተገቢ ምላሽ ከመስጠት ይልቅ…