Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
በመስፍን ነጋሽ (ከዋዜማ ራዲዮ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር የሰጡትን መግለጫ ሰማሁት፣ አየሁት። ፖለቲካውን በፖሊስ ቋንቋ፣ የፖሊስን ጥፋት በፖለቲካ ቋንቋ ለማጽደቅ ተሞክሯል፤ እንደድሮው። በኮሚሽነሩ መግለጫ ላይ ዝርዝር አስተያየት መስጠት ይቻል ነበር። ግን ጥቅም ያለው አልመሰለኝም።
Read More[በመስፍን ነጋሽ] በረከት ስምዖን በ“ታዲያስ አዲስ” ከሰይፉ ፋንታሁን እና በጀርመን ድምጽ ከነጋሽ መሐመድ ጋራ ያደረጋቸውን አጫጭር ቃለ ምልልሶች አደመጥኳቸው። መቼም ከሰይፉ ጋራ ያደረገው ቃለ መጠይቅ በራሱ በበረከት አነሳሽነት የተደረገ እንደሆነ መገመት ይቻላል። የነጋሽ ቃለ
Read Moreመስፍን ነጋሽ ለዋዜማ ራዲዮ የእነ ሌንጮ ለታ ቡድን ወደ አገር ቤት መመለሱ መልካም ዜና ነው። ሆኖም የግለሰቦቹ መመለስም ሆነ የድርጅታቸው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) አገር ቤት መግባት ያለው ፖለቲካዊ ፋይዳ መጋነን የለበትም። በመሠረቱ አሁን
Read Moreመስፍን ነጋሽ- ዋዜማ ራዲዮ ጠ/ሚ አብይ አህመድ ለቀድሞው ጠ/ሚ ኀማደ “ከፍተኛ የክብር ዲፕሎማ” እና ለወ/ሮ ሮማን ደግሞ “የእውቅና የምስክር ወረቀት” መስጠታቸውን አየን፣ ሰማን። ወደዝርዝሩ ሳንገባ፣ አንድ የአገር መሪ ተሰናባቹን በክብር ሲሸኝ፣ ለክብሩ የራት ግብዣ
Read Moreበመስፍን ነጋሽ (ዋዜማ ራዲዮ) በድጋሚ ለማስታወስ፤ ኢትዮጵያን በተመለከተ ለአዲሱ ጠ/ሚ የምነግረው አዲስ ምኞትም ሆነ አዲስ ጥያቄ የለኝም። ይህን ስንል ግን በአብይ አህመድ አሊ(3አ) እጅ የገባውን ሥልጣን ማጣጣሌ አይደለም። አብይ ከጠ/ሚ መቀመጫ የሚመነጭ ሕጋዊና ልማዳዊ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ገዥው ፓርቲ ለዓመታት ሲወገዝበት የነበረውን ተቀናቃኞቹንና ትችት የሰነዘሩበትን ለማሰቃየት የሚጠቀምበትን የማዕከላዊ እስር ቤት ዝግቶ ወደ ሙዚየምነት ለመለወጥ መዘጋጀቱን ይፋ አድርጓል። የፖለቲካ እስረኞችንም እፈታለሁ ሲል ቃል ገብቷል። በርካቶች የድርጅቱን እርምጃ በበጎ ቢመለከቱትም ተግባራዊነቱ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ-በሀገሪቱ በፖለቲካ አመለካከታቸው አልያም በጥርጣሬ ብቻ ታስረው ስቃይ የሚፈፀምባቸው በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች አሉ። የስቃዩ መጠን ይለያያል። ይህ ገዥው ፓርቲ አፋፍሞ የቀጠለው ግፍና እስር ዛሬ በሀገሪቱ ለተከሰተው ህዝባዊ አመፅ አንዱ ምክንያት ነው። ግፍ እየተፈፀመባቸው
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ብሄርን መሰረት ያደረገው የኢትዮጵያ ፌደራሊዝም የህዝቦችን የመብትና የስልጣን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ ሀገሪቱን ወደ መበታተን አቅጣጫ እየመራት ነው። የለም ህገ መንግስቱ በትክክል ስራ ላይ ቢውል ብዙዎቹ ችግሮች መፍትሄ ያገኛሉ የሚሉ ተከራካሪዎችም አሉ። ለውይይት
Read More[በነገራችን ላይ] ዋዜማ ራዲዮ- በሰማንያ ዓመቱ በሞት ያጣነው ሰለሞን ዴሬሳ ቀርበው ሲመለከቱት ይበልጥ ጥያቄ የሚያጭር ማንነት ያለው፣ በዘመናዊው የኢትዮጵያ ስነ ፅሁፍ ውስጥ አማፂ ሊባል የሚችል ማንነት ያለው፣ ሙግትና ተጠየቅን የሚወድ ነበር። መስፍን ነጋሽ ከሱራፌል
Read More