Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
በኮልፌ ቀራንዮ የሊዝ ጨረታ ለአንድካሬ 41ሺ ብር ቀረበ ዋዜማ ራዲዮ- ትናንት ረቡዕና ከትናንት በስቲያ ማክሰኞ ፒያሳ ጊዮርጊስ በሚገኘው ማዘጋጃ ቤት ለመሬት በሚቀርብ ዋጋ ደምቆ ዉሏል፡፡፣ የቴአትርና ባሕል አዳራሽ ሎቢ ዉስጥ የሊዝ ጉድ መሰማት የጀመረው
Read More(ይህ እስከ ጠዋቱ ሁለት ሰዓት ድረስ ያጠናቀርነው ነው፣ በከተማዋ ያለውን ሁኔታ ተከታትለን ተጨማሪ ዘገባ እንደደረስን እናቀርባለን) ዋዜማ ራዲዮ-በአዲስ አበባ እሁድ ነሀሴ 15 (ዛሬ) ሊደረግ የታቀደውን ስልፍ ሊቀላቀሉ ይችላሉ ተብለው የተጠረጠሩ በርካታ ወጣቶች ሌሊቱን በፀጥታ ሀይሎች
Read Moreየፈተና ወረቀቱ የተሰረቀበትን ቦታና ተሳታፊ ግለሰቦችን ለመለየት ሁለት አስቸኳይ ስብሰባዎች ተደረገዋል (ዋዜማ)-ካለፈው ህዳር ወር ጀምሮ በመላው ኦሮሚያ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ የሚደግፉ አስተባባሪዎች እና አራማጆች ጉዳዩን ወደ ሌላ ምዕራፍ የሚያሸጋግር እርምጃ በዛሬው ዕለት ወስደዋል፡፡ በዛሬው ዕለት
Read Moreከመካከለኛው ምስራቅና ከአፍሪካ ያለገደብ የሚፈሰው የስደተኛ ጎርፍ ያሳሰባቸው የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ችግሩን ለመፍታት ተገቢ ያልኾኑ ርምጃዎችንም ጭምር እየወሰዱ እንደኾነ እየተገለጸ ነው። ዓለም ካወገዛቸው አምባገነን መሪዎችና ጨቋኝ መንግስታት ጋር ምስጢራዊ ስምምነቶች መደረጋቸውም እየተጋለጠ ነው። መዝገቡ
Read Moreጌታው እንዴት ሰንብተዋል? ኤርሚያስን ያውቁታል? ይበሉ ይተዋወቁት! ሁነኛ ወዳጄ ነው፡፡ የአገሬ ሀብታሞች ከብዙ ብር ሌላ ምን አላቸው ይበሉኝ፡፡ ብዙ በሽታ! ብዙ ስኳር፣ ብዙ ደም ግፊት፣ ብዙ ሪህ…ብዙ ጭንቀት፡፡ ኤርመያስ ከብዙ ብር ሌላ ምን አለው
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በአያት ፀበል ኮንዶሚንየም አቅራቢያ የሚገኘውን ሰፊ ገላጣ መሬት የአዲስ አበባ መስተዳደር በሊዝ ለባለሀብቶች ካስተላለፈ በኋላ ላለፉት አስራ ሁለት ወራት ባለሀብቶች ቦታውን መረከብ አልቻሉም፡፡ ምክንያቱ ደግሞ መሬቱን ለዓመታት ሲያርሱ የኖሩት ገበሬዎች መሬታችንን አናስነካም
Read Moreለመሆኑ የኢትዮዽያውያን ተመራጭ የአማርኛ ቋንቋ መገናኛ ብዙሀን ማን ነው? ለምን? ይህ የህዝብ አስተያየት ነው። በሳይንሳዊ ዘዴ የተደገፈ ጥናት ባይሆንም የህዝቡን የልብ ትርታ ያሳያል። ዋዜማ ከተለያዩ የመገናኛ ብዙሀን ታዳሚዎች ጋር ያደረገችው ቆይታ እንዲህ ተሰናድቷል። አድምጡት
Read More(ዋዜማ)-የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ያለው ድርቅ ክፉኛ ያሳሰበው ይመስላል። ጉዳዩ ይመለከታቸዋል የተባሉ ባለስልጣኖችን በአጭር ጊዜ ልዩነት እየላከ የጉዳቱን መጠን በአካል እንዲመለከቱ እና ሁኔታውን እንዲያጠኑ እያደረገ ይገኛል። ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያን ከጎበኙት ኮንግረስማን ማይክል ኮንዌይ ተከትሎ የአሜሪካን የልማት
Read More(ዋዜማ ራዲዮ) የኬንያ መንግስት ወደ 11ሺህ ኢትዮጵያውያን የሚኖሩበትን ዳዳብ ካምፕ እስከሚቀጥለው ዓመት ጥር ድረስ ሙሉ ለሙሉ እንደሚዘጋ አስታወቀ። ለዳዳብ ካምፕ መዘጋት መንስኤ ነው የተባለው የፀጥታ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር ነው። በናይሮቢ “ዌስት ጌት” የገበያ ማዕከል
Read More(ዋዜማ ራዲዮ)- የኢትዮጵያን ቡና በዋነኛነት ይሸምታሉ ከሚባሉ ሀገራት መካከል አንዷ በሆነችው ጃፓን የቡና መጠጣት ባህል ባለፉት 40 ዓመታት በከፍተኛ ደረጃ እንዳደገ ይነገራል፡፡ “የሻይ አፍቃሪዎችናቸው” የሚባሉት ጃፓናውያን አሁን አሁን በሳምንት በነፍስ ወከፍ እስከ 11 ኩባያ
Read More