Category: Current Affairs

“አለ በጅምላ” እንደምን ወደ ውድቀት ሊያመራ ቻለ?

ዋዜማ ራዲዮ- ከአራት አመት በፊት መንግስት ሸቀጥ በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ ለማቅረብ ያቋቋመው “አለ በጅምላ”  የተባለ የንግድ ተቋም ራሱ በዕዳ ተዘፍቆ በቀውስ ላይ ይገኛል። 36 መደብሮችን ለመክፈት አቅዶ እስካሁን መክፈት የቻለው…

ትንቅንቅ በብሄራዊ መረጃና ደህንነት ፣ የጌታቸው ዋለልኝ ታሪክ ይህ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ለሀያ ሰባት ዓመታት በስልጣን ላይ የነበረውንና በህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ህወሐት ይመራ የነበረው መንግስት በለውጥ አራማጆች እጅ እንዲገባ ህዝባዊ ተቃውሞ ከፈጠረው ግፊት በተጨማሪ በራሱ በመንግስት ውስጥ የነበረው ክፍፍል…

መንግስት የማህበራዊ ሚዲያ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የክፍያ ታሪፍ ለማውጣት እየተዘጋጀ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮ ቴሌ ኮም እነ ዋትሳፕና ሚሴንጀር መሰል ማህበራዊ መገናኛዎች ላይ ልዩ ታሪፍ ከማውጣት እስከ መዝጋት የሚያስችለውን የቴክኖሎጆ መሳሪያ ግዥ መፈፀሙን ዋዜማ ራዲዮ ጉዳዩን ከሚያውቁ ምንጮች አረጋግጣለች። እንዳሰባሰብነው መረጃ…

አዲስ የቴሌኮም አዋጅ ሊወጣ ነው

ዋዜማ ራዲዮ-መንግስት የተመረጡ የመንግስት ይዞታ ስር የነበሩ ድርጅቶችን በከፊል ለውጪ ኩባንያዎች ለመሸጥ መወሰኑን ከወራት በፊት አስታውቆ ነበር። ይህን ሂደት ለማቀላጠፍ የተሻሻለ የቴሌኮም አገልግሎት አዋጅ አስፈልጓል። አዲሱ አዋጅ የቴሌኮም ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ…

ያለ ሕገመንግስት ማሻሻያ የተሳካ ምርጫ ማድረግ ይቻለናል?

ዋዜማ ራዲዮ – በኢትዮጵያ ተዓማኒ ምርጫ ለማካሄድ የሕገ መንግስት ማሻሻያ ጭምር የሚያስፈልጋቸው እርምጃዎች መወሰድ አለበት። ምርጫው የቀረው ጊዜ አስራ ሰባት ወራት ነው። አዳዲስ ክልሎች እውቅና ይሰጠን ብለው አሰፍስፈዋል። ህዝበ ውሳኔ የሚጠብቁና…

ብሔራዊ ባንክ የወጪ ንግድን የሚያበረታታ አዲስ መመሪያ አዘጋጀ

ዋዜማ ራዲዮ – የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በአዲሱ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ መመራት ከጀመረ በሁዋላ የፋይናንሱ ዘርፍ ላይ በርካታ ማሻሻያዎችን እያደረገ ነው።ዋዜማ ራዲዮ ከሳምንታት በፊት እንደዘገበችው ብሄራዊ ባንኩ ለተበዳሪዎች የብድር መክፈያ…

የዩናይትድ ስቴትስና የሲውዲን ባለስልጣናት ወደ አዲስ አበባ እያመሩ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የዩናይትድስቴትስ የውጪ ጉዳይ መስሪያቤት የአፍሪቃ ጉዳዮች ረዳት ሀላፊ ቲቦር ናጊ እና የሲውዲን የልማት ትብብር (SIDA)  ዳይሬክተር ካሪን ዩምቲን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ወደ አዲስ አበባ ያመራሉ። የአሜሪካው ቲቦር…

የብርቱካን ሸክም !

ዋዜማ ራዲዮ- ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድን እንዲመሩ መሾማቸው በሀገሪቱ የፖለቲካ ሽግግር አዲስ ምዕራፍ ነው። የግለሰቧ የጀርባ ታሪክ ለህግ ልዕልና ያላቸው ፅናትና በህዝብ ዘንድ ያላቸው አመኔታ ሹመቱን እንደ ትልቅ…

ብሄራዊ ባንክ አዲስ የብድር መመሪያ አወጣ፣ ለሁሉም የንግድ ባንኮች ተልኳል

ዋዜማ ራዲዮ- ብሄራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች  የብድራቸው 20 በመቶ የረጅም ጊዜ ብድር እንዲሆን የሚያዝና ለተበዳሪዎች እፎይታን የሚሰጥ አዲስ መመሪያ አወጣ። ዋዜማ ዝግጅት ክፍል የደረሰው አዲሱ መመሪያ የግል ንግድ ባንኮች ባበደሩ…