Category: Current Affairs

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ግጭት ተቀስቅሷል

በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር በፀጥታ ሀይሎችና በታጣቂ ሀይሎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የሰው ህይወት መጥፋቱን ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። ዋዜማ ራዲዮ- በማዕከላዊ ጎንደር ጭልጋ ወረዳ፡ ከአይከል ከተማ አንሥቶ እስከ ጓንግ- ቡሆና…

የሕዳሴው ግድብ የተርባይኖች ቁጥር እንዲቀነስ ተወሰነ

ዋዜማ ራዲዮ- የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዲዛይን የተሰራው 16 የሀይል ማመንጫ ተርባይኖች እንዲኖሩት ታስቦ መሆኑ የሚታወስ ነው። እነዚህ 16 የሀይል ማመንጫ ተርባይኖች በተለያየ ጊዜ በተሰሩ የጥናት ማሻሻያዎች ከህዳሴው ግድብ የሚያመነጩት…

ቅዱስ ሲኖዶሱ በዛሬው አስቸኳይ ጉባኤው በሶስት ጉዳዮች ላይ ይወያያል

የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዐተ ጉባኤ በሦሰት ዐበይት ጉዳዮች ጥልቀት ያለው ውይይት አድርጎ የመፍትሄ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ለዋዜማ ሬዲዮ ገልጸዋል፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በ24/12/2011…

የደረቶ ተፈናቃዮች!

ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በበጀት አመቱ የመጨረሻው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ ላይ በተለያየ ምክንያት ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን የመመለሱ ስራ እጅግ አመርቂ ነው ብለው…

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ወታደራዊ ክንፍ ራሱን ከፖለቲካ አመራሩ አገለለ፣ መንግስትን በሀይል እፋለማለሁ ብሏል

ዋዜማ ራዲዮ -የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ወታደራዊ ክንፍ ከማናቸውም የኦነግ የፖለቲካ አመራሮች ጋር አብሮ እንደማይሰራ በማስታወቅ ከእንግዲህ በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት በሀይል ለመፋለም መወሰኑን አስታውቋል። የወታደራዊ ክንፉ አመራሮች ለዋዜማ እንደገለፁት…

ከ336 ቢሊየን ብር በላይ የልማት ድርጅቶች ዕዳ አልተመለሰም፣ ዕዳው እንዲሰረዝ አልያም ከበጀት እንዲከፈል ሀሳብ ቀርቧል

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በእዳ ጫና ውስጥ ለመዘፈቁ ማሳያ የውጭ ብድር ብቻ ሳይሆን የመንግስት የልማት ድርጅቶች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመቶ ቢሊየኖች ተበድረው በሚፈለገው ጊዜ መክፈል አለመቻላቸውም ነው። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል;የስኳር…