Home Current Affairs (page 45)

Current Affairs

የፊንፊኔ ደላላ- የኤርምያስ ወድቆ መነሳትና ህልም

May 18, 2016 1

ጌታው እንዴት ሰንብተዋል? ኤርሚያስን ያውቁታል? ይበሉ ይተዋወቁት! ሁነኛ ወዳጄ ነው፡፡ የአገሬ ሀብታሞች ከብዙ ብር ሌላ ምን አላቸው ይበሉኝ፡፡ ብዙ በሽታ! ብዙ ስኳር፣ ብዙ ደም ግፊት፣ ብዙ ሪህ…ብዙ ጭንቀት፡፡ ኤርመያስ ከብዙ ብር ሌላ ምን አለው

Read More

የአያት ገበሬዎች ከባለሀብቶች ጋር ተፋጠዋል

May 18, 2016 1

ዋዜማ ራዲዮ- በአያት ፀበል ኮንዶሚንየም አቅራቢያ የሚገኘውን ሰፊ ገላጣ መሬት የአዲስ አበባ መስተዳደር በሊዝ ለባለሀብቶች ካስተላለፈ በኋላ ላለፉት አስራ ሁለት ወራት ባለሀብቶች ቦታውን መረከብ አልቻሉም፡፡ ምክንያቱ ደግሞ መሬቱን ለዓመታት ሲያርሱ የኖሩት ገበሬዎች መሬታችንን አናስነካም

Read More

ህዝቡ ምን ይላል? ለመሆኑ የኢትዮዽያውያን ተመራጭ የአማርኛ ቋንቋ መገናኛ ብዙሀን ማን ነው?

May 17, 2016 1

ለመሆኑ የኢትዮዽያውያን ተመራጭ የአማርኛ ቋንቋ መገናኛ ብዙሀን ማን ነው? ለምን? ይህ የህዝብ አስተያየት ነው። በሳይንሳዊ ዘዴ የተደገፈ ጥናት ባይሆንም የህዝቡን የልብ ትርታ ያሳያል። ዋዜማ ከተለያዩ የመገናኛ ብዙሀን ታዳሚዎች ጋር ያደረገችው ቆይታ እንዲህ ተሰናድቷል። አድምጡት

Read More

የዋዜማ ጠብታ- አሜሪካ የኢትዮዽያ ረሀብ አሳስቧታል- ተጨማሪ ዕርዳታ ልትሰጥ ነው

May 12, 2016 1

(ዋዜማ)-የአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ ያለው ድርቅ ክፉኛ ያሳሰበው ይመስላል። ጉዳዩ ይመለከታቸዋል የተባሉ ባለስልጣኖችን በአጭር ጊዜ ልዩነት እየላከ የጉዳቱን መጠን በአካል እንዲመለከቱ እና ሁኔታውን እንዲያጠኑ እያደረገ ይገኛል። ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያን ከጎበኙት ኮንግረስማን ማይክል ኮንዌይ ተከትሎ የአሜሪካን የልማት

Read More

ኢትዮጵያ በፓናማ ዶሴዎች!

May 11, 2016 4

ይህ ዘገባ አዳዲስ መረጃዎች ባገኘን ሰዓት ሁሉ የምንጨምርበት ሲሆን ለመጨረሻ ጊዜ የተሻሻለው ግንቦት 4 (May 12) ከሰዓት በኋላ ነው -አዲስ የተጨመረ መረጃ ማመላከቻ -*** ዋዜማ ራዲዮ- “የፓናማ ዶሴዎች”  (The Panama papers) በመባል የሚታወቁትን ምስጢራዊ ሰነዶች ለህዝብ

Read More

በኬን ያ 11 ሺ ኢትዮጵያውያን አደጋ አንዣቦባቸዋል

May 11, 2016 1

(ዋዜማ ራዲዮ) የኬንያ መንግስት ወደ 11ሺህ ኢትዮጵያውያን የሚኖሩበትን ዳዳብ ካምፕ እስከሚቀጥለው ዓመት ጥር ድረስ ሙሉ ለሙሉ እንደሚዘጋ አስታወቀ። ለዳዳብ ካምፕ መዘጋት መንስኤ ነው የተባለው የፀጥታ እና ኢኮኖሚያዊ ችግር ነው። በናይሮቢ “ዌስት ጌት” የገበያ ማዕከል

Read More

ቡናችን ድንግዝግዝ ውስጥ ገብቷል!

May 10, 2016 1

(ዋዜማ ራዲዮ)- የኢትዮጵያን ቡና በዋነኛነት ይሸምታሉ ከሚባሉ ሀገራት መካከል አንዷ በሆነችው ጃፓን የቡና መጠጣት ባህል ባለፉት 40 ዓመታት በከፍተኛ ደረጃ እንዳደገ ይነገራል፡፡ “የሻይ አፍቃሪዎችናቸው” የሚባሉት ጃፓናውያን አሁን አሁን በሳምንት በነፍስ ወከፍ እስከ 11 ኩባያ

Read More

የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አዲስ ተልዕኮ ይዛ ከኢትዮዽያ ደጃፍ ቆማለች

May 9, 2016 1

(ዋዜማ ሬዲዮ)- ግብፅ የአባይ ውሀን በተመለከተ ያላትን ጥቅም ለማስጠበቅ ከምታደርገው ወታደራዊና ዲፕሎማሲያዊ ጫና በተጨማሪ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እንደ አማራጭ በመጠቀም የኢትዮዽያን ገዥዎች በአምልኮተ-ህግ ለመገደብ ሙከራ ስታደርግ ኖራለች። አሁን ያለውን የአባይ ውዝግብ በተመለከተም የግብፅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

Read More

ዮናታን ተስፋዬ በ”ፌስ ቡክ” ጽሁፎቹ ምክንያት በሽብርተኝነት ተከሰሰ

May 4, 2016 1

የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዮናታን ተስፋዬ በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ አስመልክቶ በጻፋቸው የ”ፌስ ቡክ” ጽሁፎች ምክንያት በሽብርተኝነት ወንጀል ተከሰሰ፡፡ ላለፉት አራት ወራት በማዕከላዊ በእስር የቆየው ዮናታን ክስ የተመሰረተበት ዛሬ ጠዋት ወደ

Read More

የቀድሞ የጋምቤላ ክልል ፕሬዝዳንት ዘጠኝ አመት ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው

Apr 27, 2016 1

(ዋዜማ)- ከሶሰት ሳምንት በፊት በአገር መገንጠል ወንጀል ጥፋተኛ የተባሉት የቀድሞ የጋምቤላ ክልል ፕሬዝዳንት ኦኬሎ አኳይ ዛሬ ዘጠኝ ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደባቸው፡፡ በደቡብ ሱዳን በነበሩበት ወቅት ከሁለት ዓመት በፊት ተይዘው ለኢትዮጵያ ተላልፈው የተሰጡት አቶ ኦኬሎ

Read More
Tweets by @Wazemaradio