Category: Current Affairs

ከኦሮምያ የተፈናቀሉ በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች መጠጊያ ፍለጋ እየተሰደዱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል በርካታ ዜጎች ቄያቸውን ለቀው ወደ ተለያዩ ክልሎች እየተሰደዱ መሆኑን የዋዜማ ምንጮች እየገለጹ ነው። በተለይ በምዕራብና ምስራቅ ወለጋ አካባቢዎች ጉሊሶ እና ባቦ ገምቤል ወረዳዎች ውስጥ ይኖሩ የነበሩ…

የቀድሞው ሜቴክ ሀላፊ ግዢ የፈፀምነው በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ትዕዛዝ ነው ሲሉ በፍርድቤት ተከራከሩ

ዋዜማ ራዲዮ- የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው የትራክተር ግዢን በተመለከተ ለቀረበባቸው ክስ መጋቢት 29 ቀን 2013 ዓም ለመጀመርያ ጊዜ የተከሳሽነት ቃላቸውን ሰጥተዋል፡፡…

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ አርሶ አደሮችና የአርሶ አደር ልጆች የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ሊሰራላቸው ነው

ሰፋፊ የግጦሽና የእርሻ ቦታ የያዙ አርሶ አደሮች 5 ኮከብ ሆቴል፣ ሞልና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እንዲገነቡ ይበረታታሉ ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙርያ የሚገኙ አርሶ አደሮች የይዞታ ማረጋገጫ የምስክርነት ወረቀትን ያለ…

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር ከሀላፊነታቸው ተነሱ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር አቶ ወንድወስን አንዱዓለም ከሀላፊነታቸው መነሳታቸውን ዋዜማ ራዲዮ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ስምታለች። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው ድንቁ (ዶ/ር) ከቀናት በፊት በፈቃዳቸው ስልጣን መልቀቃቸው ይታወሳል።…

በሰሜን ሽዋ “የኦነግ ሸኔ” ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች ተገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በኤፍራታ ግድም ወረዳ በማጀቴ ፤ በካራ ቆሬ እና በዙሪያዋ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ላይ ኦነግ ሸኔ ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች ከትናንት ምሽት ጀምሮ በከፈቱት ጥቃት…

ኢትዮጵያ ዕዳ ከብዷታል፤ አበዳሪዎች ከደጃፍ ቆመዋል

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ዋና ዋና አለምዓቀፍ አበዳሪዎች ያራዘሙላት የዕዳ መክፈያ ጊዜ ገደብ በቅርብ ሳምንታት ይጠናቀቃል ። ያለፉትን ዓመታት በፖለቲካ አለመረጋጋት አሁን በቅርቡ ደግሞ በጦርነት ፈተና ላይ ያለችው ኢትዮጵያ ለዚህ ዓመት…

በደቡብ ትግራይ በትንሹ 80 ያህል የሕወሓት አማፅያን ተገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በደቡባዊ ትግራይ ኦፍላ ወረዳ አውሸራ በተባል ስፍራ በትናንትናው እለትና ዛሬ ከ80 በላይ የሚሆኑ የሕወሓት ታጣቂዎች በመከላከያ ሰራዊት እና በአማራ ክልል ልዩ ሀይል መገደላቸውን ያገኘነው መረጃ አመለከተ። የሕወሓት ታጣቂዎች…

በቀጣዩ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች አሰላለፍ

በቀጣዩ ምርጫ ብዙ ዕጩ በማስመዝገብ ብልፅግና ቀዳሚው ነው። እሱን የሚከተሉት ዋና ዋና ተፎካካሪ ፓርቲዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ዋዜማ ራዲዮ- በቀጣዩ አገራዊ ምርጫ የሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ይወክሉናል ያሏቸውን 8209 እጩዎች ማስመዝገባቸውን የብሔራዊ…