Category: Current Affairs

በቀጣዩ ሳምንት የሚመሰረተው መንግሥት 21 ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ይኖሩታል

ሰላም ሚኒስቴር “የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር” እንዲባል ሐሳብ ቀርቧል ዋዜማ ራዲዮ- ሰኞ፣ መስከረም 24 ቀን 2014 በተወካዮች ምክር ቤት የሚቋቋመው አዲሱ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) መንግሥት በሚኒስቴር መስሪያ ቤቶቹ…

በጦርነትና ኮሮና መሀል የተገኘውን 21 በመቶ የወጪ ንግድ ዕድገት ገልጠን ስናየው

ዋዜማ ራዲዮ- ያለፈውን አንድ ዓመት ሀገራችን ከትግራዩ ጦርነትና ተያይዞ ከተከሰተው ቀስ ጋር ስትታገል ቆይታለች። የኮሮና ወረርሽኝም ትልቅ ሀገራዊና ዓለማቀፍ ፈተና እንደሆነ ቀጥሏል። በዚህ ሁሉ መሀል ሀገሪቱ ከሌላው ዓመት 21 በመቶ…

ባንኮች የደንበኞቻቸውን ማንነት በጥልቀት የሚመዘግብ አዲስ መታወቂያ እንዲያዘጋጁ ታዘዙ

ዋዜማ ራዲዮ- በፋይናንስ ዘርፍ ያለውን ውንብድና ለመቆጣጠር፣ የህገወጥ ገንዘብ ፍሰትን ለመከታተል እንዲሁም በተለያዩ የሽፋን ስሞችና የተጭበረበሩ ሰነዶች የሚደረገውን የገንዘብ ዝውውር ለማስቀረት ባንኮች አዲስ የባንክ መለያ መታወቂያ እንዲያዘጋጁ መታዘዛቸውን ዋዜማ ራዲዮ…

ኢትዮጵያ ለኮቪድ- 19 ፅኑ ህሙማን የሚሆን 6ሺህ የመተንፈሻ ማገዣ (ቬንትሌተር) ያስፈልጋታል

ዋዜማ ሬዲዮ- በኢትዮጵያ ስርጭቱ በፍጥነት እየጨመረ በመጣው የኮቪድ 19 ወረርሽኝ ተይዘው በፅኑ ለሚታመሙ ሰዎች የሚያገለግለው ቬንትሌተር (የትንፋሽ ማገዣ ማሽን) ከፍተኛ እጥረት ማጋጠሙንና ልውጥ የኮሮና ቫይረስ በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ መሆኑን የመንግስት…

ኦፌኮ በአመራር አባላቱ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ህልውናው አደጋ ላይ ወድቋል

ዋዜማ ራዲዮ- የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ፓርቲ (ኦፌኮ) አመራርሮች መካከል እየተካረረ የመጣው ልዩነት የፓርቲውን ቀጣይነት አደጋ ላይ መጣሉን ዋዜማ ካነጋገረቻቸው የድርጅቱ አመራር አባላት ተረድታለች። ኦፌኮ ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ጋር ስትራቴጂካዊ…

ከሁለት መቶ ሰባ ሺ በላይ ተፈናቃዩች በደሴ ከተማ በችግር ላይ ይገኛሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በሰሜን ወሎ የሕወሓት አማፅያን የከፈቱትን ማጥቃት ተከትሎ ከመኖሪያቸው ተፈናቅለው ወደ በደሴ ከተማና ጊዜያዊ መጠለያዎች ሸሽተው የሚገኙ ነዋሪዎች ሁለት መቶ ሰባ ሺ ሶስት መቶ ያህል መድረሳቸውን የደሴ ከተማ ምክትል…

የጥቁር ገበያ የምንዛሪ ዋጋ ማሽቆልቆል ጀምሯል

ዋዜማ ራዲዮ- በመደበኛው የባንኮችና የጥቁር ገበያ መካከል ተፈጥሮ የነበረው የተጋነነ የምንዛሪ የዋጋ ልዩነት አሁን ማሽቆልቆል መጀመሩን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። የበዓላት ወቅት መጠኑ ከፍ ያለ የውጪ ምንዛሪ ወደ ጥቁር ገበያው…

በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የታዘዙ ቼኮች እንዳይመነዘሩ ታገዱ

ዋዜማ ራዲዮ- በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ሰራተኞ የታዘዙ ቼኮች እንዳይመነዘሩ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለቅርጫፎቹ በደብዳቤ ማሳወቁን ዋዜማ ራዲዮ ካገኘችው የደብዳቤው ቅጂ ተረድታለች። ንግድ ባንክ ትእዛዙን ያስተላለፈው የፌዴራል መንግስት በተናጠል አውጄዋለሁ…

ከሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያውን የኤሌክትሪክ ሀይል ለማመንጨት ዝግጅት እየተደረገ ነው

ዋዜማ ራዲዮ – ከሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያውን የኤሌክትሪክ ሀይል ለማመንጨት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ዋዜማ ራዲዮ ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ምንጮች አረጋግጣለች። እነዚህ ምንጮች እንደነገሩን ሰኔ 12 ቀን 2013 አ.ም ሁለተኛ ዙር የውሀ…