Home Art and Culture (page 9)

Art and Culture

Jazzmari's band members

የዋዜማ ጠብታ- ጃዝማሪዎች በአዲስ አልበም መጥተዋል

Mar 26, 2016 1

  ዕድሜ ለፈረንሳዊው ፍራንሲስ ፋልሴቶ ይሁንና የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወርቃማ ዘመን በሚባሉት 50ዎቹ እና 60ዎቹ የተደረሱ ዘፈኖች የውጭ ሀገር ሙዚቀኞችን ቀልብ መቆጣጠር ከጀመሩ ቆዩ። የኢትዮጵያን ሙዚቃ በመጫወት ዝናን ያተረፉ የውጭ ባንዶችም ቁጥራቸው ከቀን ወደ ቀን

Read More
Cover of the new book by former President Mengistu HaileMariam

የዋዜማ ጠብታ: የኮሎኔል መንግስቱ አዲስ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ

Mar 22, 2016 0

በቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም የተጻፈው “ትግላችን” የተሰኘው መጽሐፍ ሁለተኛ ቅጽ ዛሬ በገበያ ላይ ዋለ፡፡ አራት መቶ ገጾች ያሉት ሁለተኛው ቅጽ 14 ዋና ዋና ክፍሎችንና 60 ምዕራፎችን ይዟል፡፡ ቅጽ ሁለት እንደ መጀመሪያው ሁሉ “የኢትዮጵያ

Read More
Book Cover

ሀብታሙ አለባቸው: ከኤርትራ በረሀ እስከ ሞስኮ፣ ከመቀሌ አስከ አራት ኪሎ

Mar 12, 2016 0

(ዋዜማ ራዲዮ)- መልከኛ የሚባል ዓይነት ነው። ሲመለከቱትም ሆነ ሲያወሩት ቅልል ያለ። ዕድሜው ሃምሳዎቹ ውስጥ።  ጥቁር እና ገብስማ የተቀላቀለቀበትፀጉሩ ሰውየው የተሻገራቸውን መንግስታት ብዛት ለተመልካች አስቀድመው የሚያውጁ ዓይነት። ስለ መንግስታቱ እና በአገዛዝ ዘመናቸውስለነበረው ኩነት ያለው አተያይም

Read More
Yeka Sub City office

የአገር ሰው ጦማር: ውጠራና ምንጠራ በካድሬዎች ሰፈር

Mar 10, 2016 0

(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-ለዋዜማ ሬዲዮ) እንዴት ናችሁልኝ? እኔ ደኅና ነኝ፤ “እኔ ደኅና ነኝ” ማለት ግን ካድሬ ጓደኞቼ ደኅና ናቸው ማለት አይደለም፡፡ ከሰሞኑ የግምገማ መጋኛ አጠናግሯቸዋል፡፡ ያዲሳባ የተሲያት ፀሐይ “የአበሻ አረቄ” የሚል ቅጽል ወጥቶለታል፡፡ ወዲያውኑ ያሰክራል፡፡

Read More
Addis Ababa City Hall

የዋዜማ ጠብታ: 19ኛው የመሬት ችብቻቦ

Mar 5, 2016 0

ይሄ የማዘጋጃ ቤት አዳራሽ ድሮ ድሮ ከመድረክ ትዕይንት ነጻ ሲሆን ነበር ለስብሰባ የሚያገለግለው፡፡ አሁን አሁን ከስብሰባ ነጻ ሲሆን ነው ቴአተር የሚያሳየው፡፡ ባለፉት አምስት ቀናት (አርብ፣ ቅዳሜ፣ሰኞና ማክሰኞ) የመሬት ሊዝ ድራማ ሲተወንበት ዉሎ አምሽቷል፡፡ ያውም

Read More
Jano Band

የዋዜማ ጠብታ: የጃኖ ባንድ አዲሱ አልበም ለፋሲካ እየተጠበቀ ነው

Mar 5, 2016 0

በጥቅምት አጋማሽ በኢትዮጵያ ከነበራቸው  ዝግጅት ለጥቆ ጃኖዎች አውሮፓ ነበሩ። ጣሊያን—  ሚላኖ እና ሮም፣ ስዊዘርላንድ—  ጄኔቭ እነ  ባዜል፣ ኖርዌይ— ኦስሎን አካልለዋል። “ላልተወሰነ ጊዜ አስተላልፈነዋል” ብለው ባይሰርዙት ኖሮ ስዊድንም ከሳምንት በፊት ቀጠሮ ይዘው ነበር። ከአውሮፓ መልስ

Read More
Ethiopian born Sweden athlete Abeba Aregawi

የዋዜማ ጠብታ: የአበረታች ዕፅ ቅሌት ወደ ኢትዮጵያ አትሌቲክስ መንደር ዘልቋል?

Mar 1, 2016 0

አበባ አረጋዊ ስዊድንን ወክላ በሪዮ ኦሎምፒክ እንደማትሳተፍ የአገሪቱ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። አበባ ከሁለት ሳምንት በኋላ በሚመጣው የመጨረሻ ውጤት ሜልዶኒየም የተባለውን አበረታች ዕፅ መውሰዷ ከተረጋገጠ፣ በዓለም አቀፉ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን (IAAF) የአራት ዓመት እገዳ ይጣልባታል። አበረታች

Read More
20160229_155314

የዋዜማ ጠብታ: በዓሉ ግርማ በ440 ገፅ

Mar 1, 2016 0

(ዋዜማ ራዲዮ)- የዘመናችን ‹‹ማሞ ዉድነህ›› እያሉ የሚጠሩት አሉ፡፡ ደራሲ እንዳለጌታ ከበደን፡፡ ያለምክንያት አይደለም፡፡ መረጃን በማሰናዳት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አመርቂ ሥራ እየሠራ ይገኛል፡፡ ‹‹ማዕቀብ›› የሚለው መጽሐፉ በዚህ ረገድ ተጠቃሽ ነው፡፡ እንዳለጌታ ትናንት ማለዳ ሽንጣም መጽሐፍ ለገበያ

Read More
Bewketu Seyoum

የዋዜማ ጠብታ: የበዕውቀቱ መጽሐፍ ሞላ-ጎደለ?!

Feb 27, 2016 0

(ዋዜማ ራዲዮ)- ብዙዎችን ከመጽሐፍ አንባቢነት ወደ ሐያሲነት እያሸጋገረ ያለው የበዕውቀቱ ‹‹ከአሜን ባሻገር›› ገበያው ይዞለታል፡፡ በፋር ኢስት ትሬዲንግ አታሚነት፣ በማንኩሳና በደራሲው በራሱ አሳታሚነት፣ በአይናለም መዋ አከፋፋይነት ወደ መጽሐፍ በደረቴዎች የሚደርሰው ይህ ጥራዝ ኦሪጅናሌ ዋጋው 70

Read More
Axum Obelisk

ኢትዮዽያውያን ጆሮ ያልደረሱ “መራር” ቀልዶች

Feb 20, 2016 0

(ዋዜማ ራዲዮ)-ኢትዮጵያውያንን እና ኢትዮጵያን የሚመለከቱትን መራር ቀልዶች የውጪ ዜጎች የሚያውቋቸውን ያህል ብዙ ኢትዮጵያውያን አያውቋቸውም። ያም ኾኖ በብዛት የውጪ ዜጎች የሚያውቋቸው እነዚህ ቀልዶች የኢትዮጵያውያንን የማንነትን ኩራት የሚነኩ ናቸው። እነኚህን ቀልዶች የተመለከተው መዝገቡ ኃይሉ የሚከተለውን ዘገባ

Read More
Tweets by @Wazemaradio