Category: Art and Culture

የሬይሞንድ ጆናስ “The Battle of Adwa” ወደ አማርኛ ተመለሰ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አድማስ ጋዜጣ አምደኛነት ለረዥም ዓመታት የዘለቀው ኤፍሬም እንዳለ ነው ይህን የሬይሞንድ ጆንስን መጽሐፍ ‹‹የአድዋ ጦርነት›› በሚል ርዕስ ወደ አማርኛ የተረጎመው፡፡ ኤፍሬም ይህን የመጽሐፍ ትርጉም ሥራ የጀመረው ከበርካታ…

ሊሴ የማን ነው? ያባ ንጠቅ ገብሬ!

ዋዜማ ራዲዮ- ከዕለታት አንድ ቀን ሪቻርድ ፓንክረስት በቸርችል ጎዳና ሲያዘግሙ አንዱን የሊሴ ተማሪ አስቁመው  “ገብረማርያም ማን ነው?” አሉት፡፡ ልጁም አሰብ አርጎ “ምን አልባት ትምህርት ቤቱ ያረፈበት መሬት ባለቤት ይሆናል” አላቸው፡፡…

የቱርክ መንግስት በትግራይ የነጃሺ የመቃብር ስፍራንና መስጂድ እድሳት እያጠናቀቀ ነው

ዋዜማ ራዲዮ-የቱርክ መንግስት በትግራይ ነጋሽ የሚገኘውን የንጉስ አርማህ ወይም ነጃሺ የመቃብር ስፍራ እድሳት እያጠናቀቀ መኾኑን አስታውቋል። እድሳቱን እያከናወነ የሚገኘው የቱርክ የትብብርና ቅንጅት ኤጀንሲ (Turkish Coopration and Coordination Agency) በመባል የሚታወቀው…

ነርሲስ ናልባንዲያን የመታሰቢያ የሙዚቃ ኮንሰርት ተደረገላቸው

ዋዜማ ራዲዮ- ለኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ መዳበር ባደረጉት አስተዋፃኦ የሚታወቁት አርመናዊው ነርሲስ ናልባንዲያን የመታሰቢያ የሙዚቃ ኮንሰርት ተደረገላቸው። በሳምንቱ መጨረሻ በዩናይትድስቴትስ በማሳቹሴትስ ግዛት ዋተርታውን ከተማ የተደረገውን የሙዚቃ ኮንሰርት በርካታ የሙዚቃ አፍቃርያን ኢትዮጵያውያንና…

የፊንፊኔ ደላላ — ሀብታም ጋቢ ተከናንቧል! ገንዘብ በአገሩ ጠፍቷል!

26ኛው ዙር ወጥቷል!    ሀብታም ጋቢ ተከናንቧል!   ገንዘብ በአገሩ ጠፍቷል! (ዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡  ምስጉን ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ…

እያዩ ፈንገስ ተውኔት የአሜሪካ ትዕይንቱን ሁለተኛ ምዕራፍ ጀመረ

ዋዜማ ራዲዮ – ያለፉትን አራት ወራት በዩናይትድ ስቴትስ የተለያዩ ግዛቶች በመታየት ላይ ያለው “ፌስታሌን” (እያዩ ፈንገስ) የተሰኘ የአንድ ስው ሙሉ ተውኔት በአዳዲስ ከተሞችና በአንዳንድ አካባቢዎች በድጋሚ ለማሳየት መርሀ ግብር መዘርጋቱን…

ቴዲ አፍሮ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሳይነሳ አዲሱን አልበም የመልቀቅ ፍላጎት የለውም

ዋዜማ ራዲዮ-ለሦስት ተከታታይ ጊዜያት ያህል ከተራዘመ በኋላ በመጪው ፋሲካ እንደሚለቀቅ በስፋት እየተነገረለት የሚገኘው የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም ለገበያ የሚቀርበው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እስካልተራዘመ ድረስ ብቻ መሆኑን ለድምጻዊው ቅርበት ያላቸው ምንጮች…

የፊንፊኔ ደላላ- አርቲስቱ ሁሉ ሲሚንቶ አከፋፋይ ኾነ

(ለዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡  ምስጉን ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎና አዳሬ ‹‹ብሔራዊ››፣ ጠባዬ የባሕታዊ፣…