Category: Art and Culture

የ ጋሽ አስፋ ጫቦ የቀብር ስነስርዓት በአዲስ አበባ ቅድስት ስላሴ ይፈፀማል

ዋዜማ ራዲዮ-በቅርቡ በአሜሪካን ሀገር በድንገት ከዚህ አለም በሞት የተለየው አቶ አሰፋ ጫቦን ለሀገር ያበረከተውን ኣስተዋፃኦ በመመልከት በአዲስ አበባ ቅድስት ስላሴ ካቴድራል የቀብር ስነ ስርዓቱን ለማካሄድ  ይሁንታ መገኘቱን የቤተስብ የቅርብ ምንጮች…

በቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ሪዞርት የዳንኪራ ድግስ ተዘጋጅቷል፣ ተቃውሞ ገጥሞታል

በኢሬቻው ዕልቂት ያኮረፉና ማንነታቸውን ያልገለፁ ህቡዕ የከተማዋ ወጣቶች ዝግጅቱን ለማስተጓጎል ዛቻ ያዘለ ወረቀት በትነዋል ዋዜማ ራዲዮ- በሳምንቱ መጨረሻ በቢሾፍቱ ከተማ ኩሪፍቱ ሪዞርት የተዘጋጀው የዳንኪራ ትዕይንት በሺ የሚቆጠሩ ሰዎች ይታደሙታል ተብሎ ይጠበቃል።…

የፊንፊኔ ደላላ – የጋሽ ዘሪሁን ልጆች!!

(ዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ጉዳይ ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ-አዳሬ ብሔራዊ፣ አመሻሼ “አብዮታዊ”፣ ላየን…

ጋሼ አሰፋን “ያገኘነውም፣ ያጣነውም አብረን ነው” እንላለን

ታዋቂው ጸሐፊ እና የአደባባይ ሰው(ጋሼ)አሰፋ ጫቦ አረፈ። ጋሼ አሰፋ ያረፈው ትናንት እሑድ ሚያዝያ 15 ቀን 2009 ዓም፣ በስደት በሚኖርባት አሜሪካ ዳላስ ከተማ ነው። ከ1960ዎቹ ጀምሮ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ምህዳር ከታዩት ትጉህ…

“ቃሊቲ” የተሰኘ ተውኔት በስዊድን ለመድረክ በቃ

ዋዜማ ራዲዮ-ቀደም ብለው ተመዝግበው በትያትሩ የልምምድ አዳራሽ መቀመጫ ለማግኘት የታደሉ እድምተኞች በእንግዳ መቀበያው አዳራሽ ሞልተው የልምምዱን መጀመር ይጠብቃሉ። የትያትሩ አዘጋጅ ከልምምዱ መጀመር ቀደም ብለው ወደ እንግዳ መቀበያው አዳራሽ በመምጣት ለታዳሚዎቹ…

ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ ያሰናዱት የብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ መጽሐፍ ታተመ

መጽሐፉ ለኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ ፕሬስ የመጀመርያ ሥራ ነው ተብሏል ዋዜማ ራዲዮ- ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደ ሥላሴ በአውሮፓና መካከለኛው ምሥራቅ ያደረጉትን ጉዞ በስፋት የሚቃኘው ይህ መጽሐፍ ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ ለገበያ…

የፊንፊኔ ደላላ- እናንተ የአራት ኪሎ ፈሪሳዊያን ሆይ

ዋዜማ ራዲዮ- ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ጉዳይ ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ-አዳሬ ብሔራዊ፣ አመሻሼ አብዮታዊ፣ ላየን…

የአገር ሰው ጦማር – ቴአትር ነጠፈ፣ ፊልም ተንሳፈፈ፣ ተመልካች ጎደፈ

ዋዜማ ራዲዮ- እኔ ደህና ነኝ፡፡ ድሮስ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው! ለምን እንደሆን አላውቅም…አንዳንድ ጊዜ የማይመስል ነገር አስባለሁ፡፡ እነ ሲራክ፣ ጭራ ቀረሽ፣ መራሄ ተውኔት አባተ መኩሪያ፣ እነ ሃይማኖት…

የአገር ሰው ጦማር- ከምጽአትና ከኮንዶሚንየም የቱ ቀድሞ ይደርሳል?

ዋዜማ ሬዲዮ- እንዴት ናችሁ ግን? እኔ ደህና ነኝ፡፡ ድሮስ ወልዶ የሳመና 40/60 የተመዘገበ ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው!! አንድ ቀን መጦራቸው አይቀርም መቼም፡፡ በዛሬው ጦማሬ ከዲቪ ቀጥሎ በሀበሾች የመሻት ዝርዝር ቁልፍ…