Category: Art and Culture

ግርማዊነታቸው….በኹለት ድርሳናት በኩል

ዘመናዊት ኢትዮጵያን በኹሉም መልኳ ከቀረፇት መሪዎች መካከል አፄ ኅይለ ሥላሴ ቀዳሚ መሆናቸው ላይ፣ የዘመናዊ ታሪኮቻችን ፀሐፍት ብዙም ሙግት ውስጥ አይገቡም። የጣሊያንን የአምሥት ዓመት ወረራን ቀንሰን፣ ከ1909 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 1923…

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ማስጠንቀቂያ ተሰጠው

ሕግ ተላልፈዋል የተባሉ የሳተላይት ስርጭቶችን በዘላቂነት ለማስቆም ጥረት እየተደረገ ነው ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በቅርቡ ካስተላፋቸው ፕሮግራሞች ውስጥ የሙያ ስነ ምግባር ጉድለት ታይቶባቸዋል ፣ የህገ መንግስት ጥሰትም ተስተውሎባቸዋል…

የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር በደረሰበት ኪሳራ 16 ሚሊዮን ብር ድጋፍ እንዲደረግለት ጠየቀ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ ከሚገኙ ልማት ድርጅቶች መካከል አንዱ ሆነው አዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር በአራት ወራት ውስጥ ብቻ በኮሮና ምክንያት ሁለት ሚሊየን አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር…

አዲስ አበባ ከተማ ላይ ያተኮረ የፎቶ አውደርዕይና ውድድር ይካሄዳል

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል መንግስት ዋና ከተማ፣ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ እና የአለም አቀፍ ተቋማት መናኸሪያ የሆነችውን አዲስ አበባ ከተማን የሚዘክር የፎቶግራፍ ውድድር እና አውደርዕይ (ኤግዚቢሽን) ተዘጋጀ፡፡ “ሌላ ቀለም” የግል ማህበር ከአዲስ…

“ምን ልታዘዝ” የቴሌቭዥን ድራማ ተቋረጠ

ዋዜማ ራዲዮ- በፋና ቴሌቭዥን ሲቀርብ የነበረውና በይዘቱ ፖለቲካዊ ሽሙጥ ላይ ያተኮረው ምን ልታዘዝ ሳምንታዊ ድራማ “በተደረገበት የተቀነባበረ ዘመቻ” ለመቋረጥ መገደዱን የድራማው አዘጋጆች ለዋዜማ ተናገሩ። ከድራማው ፀሃፊዎች አንዱ የሆነውና የፊልም ባለሙያ…

በኢትዮጵያ ጉዳይ ስመጥር ተንታኝ የሆኑት ቴረንስ ሊየነስ አዲስ መፅሐፍ አሳተሙ

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ የጠራ አስተያየት በመስጠት የሚታወቁት ቴረንስ ሊየንስ አዲስ መፅሐፍ ለንባብ አብቅተዋል የተለያዩ ጥናቶችን በመፃፍ አስተያየት በመስጠትና በማማከር ለአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ቅርብ እንደሆኑ የሚነገርላቸው ቴረንስ…