Author: wazemaradio

አዲስ የተጀመረው የኦሮሚያ አድማ መርካቶን አዳክሟት ውሏል

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ከተሞች አዲስ የተጀመረው የኦሮሚያ አድማ  ተከትሎ በርካታ የጭነት መኪኖች ሥራ ፈተው መዋላቸውን ዘጋቢዎቻችን በአካል ተገኝተው ተመልክተዋል፡፡ በመርካቶ ሲኒማ ራስ፣ ሸቀጥ ተራ፣ ጎማ ተራ፣ ሳህን ተራ፣ ቦንብ ተራና በተለይም…

የበቆሎ ዋጋ በኩንታል አንድ ሺህ ብር ደርሷል

የግንባታ ብረት ዋጋ ላይ የታየው ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ መንግስት የሚመካበትን የግንባታ ዘርፍ ሊያስተጓጉለው እንደሚችል ስጋት ፈጥሯል የቤት ቆጣቢዎች  ተጨማሪ ገንዘብ ሊጠየቁ  ይችላሉ (ዋዜማ ራዲዮ) ሀገሪቱ ከአንድ አመት በፊት የገጠማት ህዝባዊ…

የፊንፊኔ ደላላ: ከአሳሪ ወገን ነዎት ከታሳሪ?

(ለዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ፣ ጌታዬ! ገረመው ነኝ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ፡፡ ምስጉን ጉዳይ–ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባ ኩማም ያውቃል፡፡ ዉሎዬ ብሔራዊ፣ አመሻሼ ‘አብዮታዊ‘…ሄሄሄ…(ምን ማለቴ እንደሆነ ይገባዎታል…

የኢሊሊ ሆቴል ባለቤት አቶ ገምሹ በየነ ተሰውረዋል

ዋዜማ ራዲዮ- በኢህአዴግ ታሪክ ሦስተኛው እንደሆነ የተነገረለት የጸረ ሙስና ዘመቻ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ አይነኬ የሚመስሉ ባለሐብቶችንና ድርጅቶችን በር ማንኳኳት የጀመረ ይመስላል፡፡ በአገሪቱ ግዙፍና ስመጥር የመንገድና የሕንጻ ተቋራጮች ሒሳባቸው እንዳይንቀሳቀስ በፍርድ…

የኢትዮጵያ ወታደሮች ዳግም ወደ ሶማሊያ ተሰማሩ

ዋዜማ ራዲዮ-  የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሀይልና የሶማሊያ መንግስት ባቀረቡት ጥያቄ ኢትዮጵያ ወታደሮቿን ዳግም ወደ ሶማሊያ አንዳንድ ግዛቶች ማንቀሳቀስ መጀመሯን የዋዜማ ምንጮች ገለፁ። የኢትዮጵያ ወታደሮች እንዲሰማሩ የተደረገው ከዚህ ቀደም በሌሎች የአፍሪቃ…

እያዩ ፈንገስ በአሜሪካ የመዝጊያ ትዕይንት በሳምንቱ መጨረሻ ይቀርባል

ዋዜማ ራዲዮ- እስከዛሬ ወደባህር ማዶ ተጉዘው ትዕይንት ካቀረቡት መስል የኪነጥበብ ስራዎች ጋር ሲነፃፀር በተከታታይና በበርካታ ከተሞች በመቅረብ ክብረወሰኑን ይዟል። እያዩ ፈንገሰ ፌስታሌን የሰንብት ትዕይንት በመጪው እሁድ ለዋሽንግተን ዲሲና አቅራቢያው ታዳሚዎች…

የፊንፊኔ ደላላ: “የአስቤዛ ሚኒስትር” እና ሌሎች የት ናቸው?

(ዋዜማ ራዲዮ) ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ጉዳይ ገዳይ ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ–አዳሬ ብሔራዊ፣ አመሻሼ አብዮታዊ… ላየን…

ሁለቱ የሰማያዊ ፓርቲ መሪዎች እየተሸማገሉ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- መስከረም 28፣2009 የተደረገው የሰማያዊ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ አቶ የሺዋስ አሰፋን የፓርቲው ሊቀመንበር አድርጎ በከፍተኛ ድምጽ መምረጡን ተከትሎ ‹‹ምርጫው ተጭበርብሯል፣ የፓርቲው ደንብ በሚያዘው መሠረት ምርጫ አልተካሄደም፣ የፓርቲው ሕጋዊ መሪ…

የፓርላማ አባላት በድንገት ከዕረፍት ተጠሩ

ዋዜማ ራዲዮ- የሙስና  ተጠርጣሪዎች ቁጥር በየዕለቱ እያሻቀበ ባለበት በአሁኑ ወቅት ለእረፍት የተበተኑ የፓርላማ አባላት በሚቀጥለው ሳምንት መጀመርያ ወደ መዲናው ገብተው ሪፖርት እንዲያደርጉ በምክትል አፈጉባኤዋ መታዘዛቸው ታውቋል፡፡ ፓርላማው በዚህ ጥድፊያ ለምን…