Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
እድል ይሁን አጋጣሚ ባይታወቅም እሱም ይሁን ወላጆቹ ሳይፈልጉት ይህ ሰው በሰው አገር የወላጅና የቤተሰብ ፍቅር እየራበው አድጉዋል። ያም ሆኖ ተወልዶ ባደገበት አገር ባልተጠበቀ ሁኔታ ታላቅነትን ያለማንም ድጋፍ ተጎናጽፉዋል። ለምን ሲሳይ ይባላል። ከኢትዮጵያውያን ወላጆች ቢገኝም
Read Moreስለምን የአርብቶ አደሩ ክልሎች ከፌደራል ፖሊስና ወህኒ ቤት ተርታ ሆነው ይተዳደራሉ ? ለምን የሰሞኑ ድርቅ በከብት አርቢው ማህበረሰብ ላይ በረታ? አርብቶ አደሩን እንደ ዜጋ ሳይሆን እንደ ስጋት የሚመለከተው የኢትዮዽያ መንግስት የማህበረሰቡን ኑሮ ከመደገፍ ይልቅ
Read Moreበአዲስ አበባ ሲካሄድ የሰነበተው የመጨረሻ የደቡብ ሱዳን ሰላም ድርድር እነሆ ሰኞ ዕለት ያለ ውጤት ተበትኗል፡፡ “ኢጋድ ፕላስ” በተሰኙት አደራዳሪዎች በተቀመጠላቸው ቀነ-ገደብ ዕለት ተቃዋሚው ሬክ ማቻርና ሶስተኛ ወገን ተደራዳሪዎች የሚባሉት ከእስር የተፈቱ የቀድሞ ባለስልጣናት የሰላም
Read Moreከትዳራቸው ውጪ ለሚወሰልቱ አገልግሎት ሲሰጥ የከረመው አሽሊ ማዲሰን የተባለ ድረገፅ በመጠለፉ በርካቶች ሰው “መሳይ በሸንጎ” የሚስብላቸውና ገመናቸውን አደባባይ ያዋለ ክስተት ተፈጥሯል። 40 ሚሊየን የሚቆጠሩ ደንበኞች የስም ዝርዝርና የክሬዲት ካርድ መረጃ ይፋ መሆኑን ተከትሎ በዝርዝሩ የነማን
Read Moreበመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላቱ ላይ የተሰጠው ብይን በሰላማዊ ትግሉ ላይ የአቅጣጫ ለውጥ ይከስት ይሆን? የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው። እያደገ ከመጣው የዓለም ትስስር አንፃር የአክራሪነትና ፅንፈኝነት አደጋ በኢትዮዽያ ሙስሊሞች ውስጥ ስር እየሰደደ እንደማይሄድ ምን መተማመኛ አለን?
Read Moreየመከላከያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (METEC) ከሀገሪቱ ሀብት እየዘገነ ራሱን ያስፋፋል እንጂ ስባሪ ሳንቲም ወደ መንግስት ካዝና አስገብቶ አያውቅም። እጅ ባጠረው ጊዜ መንግስት ይደጉመዋል፣ የሚተዳደረው በወታደራዊ ህግ ሲሆን ኦዲት አያውቀውም። ይህ በኢትዮዽያ መከላከያ ሰራዊት
Read Moreኢህአዴግ መቶ ፐርሰንቱ የምርጫ ውጤት ለተቃዋሚዎች ሰበብ ሆኗል፣ ከህዝቡ ጋር ጥርጣሬ ውስጥ ከቶናል፣ የምዕራባውያን ጫናም በርትቶብናል ሲል ገመገመ። ሰፊ የህዝብ ግንኙነትና የፕሮፓጋንዳ ስራ ዕቅድም አውጥቷል። ውጤቱ የአመፅና የጠመንጃ መንገድ ለመረጡት መቀስቀሻ ውሏል ያለው ፓርቲው
Read Moreከግጭቱ ማግስት ጀምሮ በአፍሪካ ቀንዱ በይነ-መንግስታት ድርጅት ኢጋድ አማካኝነት ከ15 በላይ የተኩስ አቁም ስምምነቶች ቢደረሱም አንዳቸውም ፍሪያማ ሳይሆኑ ቀርተዋል፡፡ ካለፈው ዓርብ ጀምሮ ደግሞ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው ድርድር ሁለቱ ወገኖች እኤአ እስከ ነሃሴ 17
Read Moreየፈረንጁን ቋንቋ አብዝተው ለማይደፍሩ ኢትዮዽያውያን ፈተናቸውን ሊያቀልላቸው ይችላል የተባለውና በአማርኛና በሌሎች የሀገራችን ቋንቋዎች የተዘጋጀ የኦንላይን መዝገበ ቃላት ለአገልግሎት ሊበቃ መቃረቡን ሰምተናል። ይህ መዝገበ ቃላት የኦንላይን መረጃ ፍለጋን በተመለከተ አዲስ በር ከፋች መሆኑ እየተነገረ ይገኛል።
Read Moreከሰሞኑ መንግስት በሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትና አብረዋቸው በታሰሩት ላይ በሽብርተኝነት ክስ ያሳለፈው ብይን በሀገሪቱ ዕጣ ፈንታ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል የሚሉ ብዙዎች ናቸው። ጉዳዩ የአንድ እምነት ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ በሀገሪቱ የተንሰራፋው አፈና ውጤት
Read More