Author: wazemaradio

የኢትዮጵያ መርከበኞች በገፍ እየሸሹ ከስራ እየተባረሩም ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መርከበኞችን በተመለከተ ከሰሞኑ አስደንጋጭ የሆኑ መረጃዎች ሲሰሙ ቆይቷል ። የሀገሪቱ መርከበኞች ከመርከብ ላይ እየኮበለሉ መጥፋት ለሀገሪቱ ከባድ ፈተና ሆኗል ፤ በሥራቸው ላይ የነበሩ ሠማንያ ያሕል ኢትዮጵያውያን መርከበኞች…

የኤርትራው ዕርቅ ፈተና ይጠብቀዋል

ዋዜማ ራዲዮ- ሁለቱ መሪዎች አሥመራ ላይ መግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ኢትዮጵያን ጎብኝተዋል፡፡ ከሁሉም በፊት ግን መጀመሪያ ደፋሩን የዕርቀ ሰላም ርምጃ የወሰዱት ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ቢሆኑም ፕሬዝዳንት ኢሳያስም…

መጪው ጊዜ ከዐብይ ጋር!

ዋዜማ ራዲዮ- መንግሥት በሽብርተኝነት ለፈረጃቸው ተቃዋሚ ቡድኖች የሽብርተኝነት ፍረጃውን በማንሳት ትልቅ ርምጃ ወስዷል፡፡ ጸረ-ሽብር ሕግ አንስቶ የምህረት አዋጅ አጽድቋል፡፡ ይህንኑ ርምጃ ተከትሎ በሽብር ተከሰው የነበሩ ፖለቲካ ቡድኖች ወደ ሀገራቸው እንዲገቡ…

ደብረማርቆስ በተቃውሞ ስትታመስ ውላለች፣ ንብረት ወድሟል

ዋዜማ ራዲዮ- የምስራቅ ጎጃም ዞን መቀመጫ በሆነችው የደብረ ማርቆስ ከተማ ሐምሌ 4 ቀን በተቀሰቀሰ ታቀውሞ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱና ከተማዋ እስከምሽት ድረስ  ተኩስ ሲሰማባት መዋሏን ዋዜማ ከከተማዋ ነዋሪዎችና አመራሮች ለማረጋገጥ…

ኢትዮጵያ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት አዲስ አምባሳደር ሰየመች

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ላለፉት ሰባት ዓመታት በመንግስታቱ ድርጅት ተጠሪ የነበሩትን ዶ/ር ተቀዳ አለሙን በማንሳት አምባሳደር ታዬ ዐፅቀስላሴን መመደቡን አስታወቀ። የውጪጉዳይ ሚኒስቴር እንዳረጋገጠልን የረጅም ዘመን የዲፕሎማሲ አገልግሎት ያላቸው ዶ/ር ተቀዳ…

የዲላ ዩንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት በዜጎች ላይ የሚደረሰውን መፈናቀል በመቃወም ስራ ለቀቁ

ዋዜማ ራዲዮ-  የዲላ ዮኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ቃልኪዳን ነጋሽ በትምሕርት ስርዓቱ ውስጥ በሚንፀባረቀው ብሄርን መሰረት ያደረገ ማጥላላትና በዜጎች ላይ የሚደረሰውን መፈናቀል በመቃወም ስራቸውን በፈቃዳቸው መልቀቃቸውን አስታወቁ። በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመምህርነትና…

[ታዳጊ ክልሎች] የሕወሐት አኩራፊ ቡድን ወይስ የዐብይ ፌደራል መንግስት?

ዋዜማ ራዲዮ- አሁን ለሁለተኛ ጊዜ ኢሕአዴግ በተለይም ሕወሃት ፊቱን ወደ አጋር ድርጅቶች የሚያዞርበት ጊዜ የመጣ ይመስላል፡፡ ኢሕአዴግ አጋሮቼ የሚላቸው ድርጅቶች እንግዲህ ጋምቤላ፣ የኢትዮጵያ ሱማሌ፣ ቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋር እና ሐረሬ የተባሉትን…

ኢትዮ-ቴሌኮም ሊያካሂድ የነበረውን ሶስተኛ ዙር የማስፋፊያ ፕሮጀክት ሰረዘ

ዋዜማ ራዲዮ፡ ኢትዮ-ቴሌኮም በቢሊየን ዶላር ሊያካሂድ የነበረውን ሶስተኛ ዙር የማስፋፊያ ፕሮጀክት ሰረዘ። የድርጅቱ የቅርብ ምንጮች እንደነገሩን ይህ ሶስተኛ ዙር የማስፋፊያ ፕሮጀክት በሀገሪቱ መቶ ሚሊየን የሞባይል ኔትወርክ መሽከም የሚችል እቅም የማድረስ…

የኦጋዴን ነፃነት ግንባር በኦጋዴን የሚደረገውን የነዳጅ ማውጣት ተቃወመ

ዋዜማ ራዲዮ- የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር በሶማሌ ክልል የተጀመረውን ነዳጅ የማውጣት ፕሮጀክት እንደሚቃወምና የኦጋዴን የራስን ዕድል በራስ መወሰን ሳይረጋገጥ የሚደረግ እንቅስቃሴ ህገ ወጥ ዝርፊያ ነው ብሎ እንደሚያምን አስታወቀ። የኦጋዴን የነዳጅ…