Author: wazemaradio

የፍርሀት ደመና በድሬ ስማይ ስር

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የድሬዳዋ ከተማ ከባድ የጸጥታና የደህንነት ችግሮችን ተጋርጦባታል። የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚደንት አብዲ መሀመድ ኡመር ከስልጣንናቸው ተነስተው ክልሉ በሰላም እጦት የታመሰ ሰሞን ድሬዳዋም ከፍተኛ የጸጥታ ችግር አጋጥሟት ሰዎች…

በሕዝባዊ አመፁ ወቅት የደህንነት መስሪያ ቤቱ አለቆች ግዙፍ ህገወጥ ንግድ ላይ ነበሩ

ሀገሪቱ በከፍተኛ የፖለቲካና የፀጥታ ቀውስ ውስጥ ገብታ ህዝባዊ አመፅ በበረታበት ወቅት የደህንነት መስሪያቤቱ ሹማምንት በውጪ ሀገር ካሉ የዲፕሎማቲክ ሰራተኞች ጋር በመመሳጠር አድንዛዥ ዕፅን ጨምሮ ከፍ ባለ ህገወጥ ንግድ ላይ ተሰማርተው…

የ40/60 የጋራ የመኖሪያ ቤት ፕሮጀክት አለመግባባት ሊፈታ ስላልቻለ ወደ ጠቅላይ ሚንስትሩ ተመራ

ከስድስት አመታት በፊት ምዝገባው የተካሄደው የ40/60 የጋራ የመኖሪያ ቤት ፕሮጀክት አሁን ለባለ ዕድለኞች የሚወጣበት ቀን ተቃርቧል። ይሁንና ጉዳዩ ይመለከተናል በሚሉ ሶስት የመንግስት ተቋማት መካከል በዕጣው ማን ይካተት በሚለው ጉዳይ ዙሪያ…

የሕዳሴው ግድብ የደን ምንጠራ ስራ ለአማራና ቤንሻንጉል ወጣቶች ሊሰጥ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የህዳሴ ግድብ ውሀ የሚተኛበት ቦታ ላይ ያለው የደን ምንጣሮ ስራ ከብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ተነጥቆ ለአማራ እና ለቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወጣቶች ሊሰጥ ነው። ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…

ሜቴክ የሰወረው ሌላ ስምንት ቢሊየን ብር አልተገኘም

ሜቴክ ለህዳሴው ግድብና ሌሎች ግንባታዎች 8 ቢሊየን ብር ለንግድ ባንክ ሳይከፍል በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ተያዥነት ሰውሮታል። ገንዘቡ የት ገባ? የሚለውን የሚመልስ አልተገኘም። በጉዳዩ ላይ ያለንን መረጃ አሰናድተናል ዋዜማ ራዲዮ-…

26 ሚሊየን ብር እንዴት ወደ 335 ሚሊየን ብር ይቀየራል?

ከሶስት አመት በፊት ሁለት የቻይና ባለሀብቶች በ3 ቢሊየን ብር የሲሚንቶ ፋብሪካ ይገነባሉ፣ ስራ በጀመረ በአጭር ጊዜ ባለሀብቶቹ ተሰወሩ። ይህን ፋብሪካ በ26 ሚሊየን ብር ከወጋገን ባንክ ላይ የገዙት ኢትዮጵያዊ ባለሀብት እንደገና…

የደህንነት መስሪያ ቤት ባልደረባ ጌታቸው ዋለልኝ በዋስ ተፈታ

ዋዜማ ራዲዮ- የደህንነት ሰራተኝነቱን እንደ ሽፋን በመጠቀም የሙስና ወንጀል ፈጽሟል በሚል ተጠርጥሮ በቁጥጥር ስር ውሎ የነበረው የቀድሞ የብሄራዊ የመረጃና የደህንነት አገልግሎት ባልደረባ ጌታቸው ዋለልኝ የዋስትና መብት ተፈቀደለት። የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ…

የወጋገን ባንክ ድንገተኛ አንድ ቢሊየን ብር ትርፍ እያነጋገረ ነው

ዋዜማ ራዲዮ፡ ሰሞኑን ንግድ ባንኮች ያለፈ አመት ሂሳባቸውን እያወራረዱ ትርፋቸውን ይፋ የሚያደርጉበት ነው። ወጋገን ባንክም ባደረገው የባለ አክስዮኞች ጠቅላላ ስብሰባ ላይ ባንኩ 1.05 ቢሊየን ብር ትርፍን ከታክስ በፊት ማግኘቱን ይፋ…

412 ሚሊየን ብር በተጭበረበረ መንገድ በወሰደው ኩባንያና ብድሩን በፈቀዱት የልማት ባንክ ሰራተኞች ላይ ምርመራ እየተደረገ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ 412 ሚሊየን ብር በተጭበረበረ መንገድ በወሰደው የቱርክ ኩባን ያና ብድሩን በፈቀዱት የባንኩ ሰራተኞች ላይ ምርመራ እየተደረገ ነው። ከሶስት ዓመታት በፊት በጨርቃጨርቅ ምርት ዘርፍ ለመሰማራት የቱርኩ አሪ…