Author: wazemaradio

መንግስት ተቃውሞው በአዲስ አበባና ሌሎች አካባቢዎች እንዳይስፋፋ በስጋት ተወጥሯል

ዋዜማ ራዲዮ- መንግሥት በአዲስ አበባ የተቃውሞ እንቅስቃሴዎችና የሥራ ማቆም አድማ ሊስፋፋ ይችላል የሚል ስጋቱ አይሎበታል። ይህን ተከትሎ ከዚህ ሳምንት ጀምሮ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ሠራተኞች ስብሰባ እየተጠሩ ነው። የመንግሥት ተቀጣሪ ያልሆነውን…

የዋዜማ አቋም እና ጥሪ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ

ኢትዮጵያ አሁን የደረሰችበት ፖለቲካዊ ቀውስ ከወትሮው በተለየ አስጊና አስከፊ አደጋን ያረገዘ ሆኖ ይታያል። የፖለቲካ ቀውሱን “የመልካም አስተዳደር እጦት፣ የዴሞክራሲ አለመዳበር” እያሉ መግለጽ ከፊታችን የተደቀነውን አደጋ አቅልሎና የተለመደ አስመስሎ የሚያቀርብ አሳሳች…

ቅዋምን ጻውዒት ዋዜማ ብዝዕባ ሰሙናዊ ኩነታት ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ ሕዚ በፂሓቶ ዘላ ፖለቲካዊ ቅልውላው ካብቲ ልሙድ ብዝተፈለየ ዝኽፈኧ ሃደጋ ዝሓዘ ኮይኑ ይርአይ አሎ፡፡ ነዚ ፖለቲካዊ ቅልውላው “ምስዓን ፅቡቅ ምምህዳር፣ ናይ ዲሞክራሲ ዘይምምዕባል” እንዳበሉ ብምግላፅ ነዚ አብ ቅድሜና ጠጠው…

አቶ ሌንጮ ለታና ፕሮፌሰር ብርሁኑ ነጋ ምን አቅደዋል?

  ዋዜማ ራዲዮ- አርበኞች ግንቦት ሰባትና የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር በሀገሪቱ የስርዓት ለውጥ እንዲኖር ስምምነት ማድረጋቸውንና በጋራ ለመስራት መሰማማታቸውን በተሸኘው ሳምንት አስታወቀዋል። በሁለቱ ድርጅቶች መካከል ስምምነት መደረጉ በሀገሪቱ ለሚደረገው የዴሞክራሲ ስርዓት…

በአማራ ክልል አመፅ ብአዴን እጁ አለበት?

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ብሔር ክልላዊ መንግሥት ውስጥ በተነሣው ተቃውሞ ምክንያት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከፖለቲካውሣኔዎች ውጪ መሆናቸውና ሥልጣናቸው ወደ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን መተላለፉ በሰፊው እየተወራ ነው፡፡ ይህን…

ደበበ እሸቱ ወደ መድረክ ሊመለስ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ከፖለቲካ ጋር በተያያዘ ከመድረክ ከራቀ ዓመታትን ያስቆጠረው አንጋፋው ተዋናይ ደበበ እሸቱ ወደ ትያትር ሊመለስ ነው፡፡ ከአንድ ወር ተኩል በኋላ በብሔራዊ ትያትር ለመድረክ እንደሚበቃ በሚጠበቀው ትያትር ላይ ደበበ ታላቁን የግሪክ…

ድርድር፣ ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች…. የቱጋ ነን?

ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ በተከታታይ ወራት የተነሳውን ሀዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ “ሀገር ዓቀፍ ፖለቲካዊ ድርድር ሊደረግ ታስቧል” የሚል ጭምጭምታ መሰማት ከጀመረ ስነባበተ፡፡ በአሜሪካ መንግስት አጋፋሪነት የአፍሪቃና የአውሮፓ ሀገራት የተካተቱበት አንድ ቡድን በቅንጅት…

ሕዝባዊ ተቃውሞውን ተከትሎ… መርካቶ፣ ባሕርዳርና አንዳንድ የአዲስ አበባ ጎዳናዎች

ዋዜማ ራዲዮ- የሰሞኑ ኮስተር ያለ ሕዝባዊ ተቃውሞ የአገር ዉስጥ የንግድ እንቅስቃሴ ክፉኛ ሳያሽመደምደው አልቀረም፡፡ ይህን የሚያስረዳ የተፍታታ ጥናት ባይኖርም የአገር ዉስጥ ግብይት ሙቀት መለኪያ የሆነችው መርካቶ ግን ብዙ ትናገራለች፡፡ መርካቶ…