Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ ተፈጽሟል ባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባስቸኳይ እንዲወያይ እና አቋም እንዲይዝ
Read Moreየሀብት ምዝገባ ቀነ ገደቡ በዚህ ሳምንት አብቅቷል ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት ሙስናንና ምዝበራን ለመከላከል ሁሉም የመንግስት ሰራተኞች ሀብታቸውን እንዲያስመዘግቡ ያሰቀመጠው ቀነ ገደብ በዚህ ሳምንት ሰኔ15 ቀን 2014 ዓም ተጠናቋል። ይመዘገባሉ ተብለው ከሚጠበቀት 2 ነጥብ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- መንግስት የነዳጅ ድጎማን አስመልክቶ እከተለዋለሁ ያለውን አዲስ እርምጃ በሀምሌ ወር የሚጀምር ሲሆን ዋዜማ ራዲዮ ከሁነኛ ምንጮቿ እንደሰማችው የነዳጅ ድጎማ የማይመለከታቸው ተሽከርካሪዎች ከሀምሌ ወር ጀምሮ በተለያየ ደረጃ የነዳጅ ድጎማው እንዲነሳ ተደርጎ በቀጣይ አመት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ – በሙስና፣ በመልካም አስተዳድርና አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም በአጠቃላይ የፍርደ ቤት ሂደት ውስጥ ክስ የቀረበባቸው ከ 300 በላይ የፌደራል ዳኞች ጉዳያቸው በፌደራል ዳኞች አስተዳድር ጉባዔ መታየት የነበረበት ቢሆንም ክሳቸው ዕልባት ሳያገኝ በስራ ላይ
Read Moreኢሰመጉ መንግስት ሀላፊነቱን አልተወጣም ሲል ተችቷል ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮምያ ክልል በንፁሀን ዜጎች ላይ በታጣቂዎች የተፈፀመውን ግድያ በተመለከተ መንግስት ለዜጎች ደሕንነት ጥበቃ እንዲያደርግና ሀላፊነቱን እንዲወጣ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ትናንት ምሽት ባወጣው መግለጫው ጠይቋል።
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የአማራ ክልል ዳኞች ማኅበር ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ትናንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በሰጡት ምላሽ እና ማብራሪያ፣ ዳኞች በሙሉ ሌብነት ላይ የተሠማሩ እንደሆኑ አድርገው ለተናገሩት ያልተገባ ንግግር ማስተካከያ እንዲያደርጉ በጽሁፍ ባወጣው መግለጫ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- እስከ 50 በመቶ የነበረው ወደ ትግራይ ገንዘብ ለመላክ ለአስተላላፊዎች ይከፈል የነበረው ኮምሽን ካለፉት ሁለት ሳምንታት ወዲህ ወደ 25 በመቶ ዝቅ ማለቱን ዋዜማ ያሰባሰበችው መረጃ ያሳያል። ለአስተላላፊዎች ይከፈል የነበረው ገንዘብ የቀነሰው አስተላላፊዎች ስለበዙ
Read Moreየፌደራሉ መንግስት የድርድር ጉዳይን የሚከታተል ኮሚቴ አቋቁሟል ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል መንግስት ለዓለማቀፉ ማህበረሰብ ለድርድር ዝግጁ መሆኑንና የኬንያው ፕሬዝዳንት አደራዳሪ እንዲሆኑ ፍላጎት እንዳለው ባሰራጨው ደብዳቤ የገለጠ ሲሆን ለክልሉ ህዝብ ግን ትግሉን ወደመጨረሻው ምዕራፍ ለማሸጋገር
Read Moreዋዜማ ሬድዮ – ከ56 አገራት በተውጣጡ ተወዳዳሪዎች መካከል ከሰኔ 1 ጀምሮ በኢትዮጵያ ሲካሄድ የቆየው አለም አቀፍ የቁርአን አቀራር እና አዛን ውድድር ሰኞ ሰኔ 6/2014 በአዲስ አበባ ስታዲየም ተጠናቋል፡፡ በእስልምና ታሪክ የመጀመሪያው ሙአዚን በሆነው በሀበሻው
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የኢትዮጵያ ባንኮች በየወሩ መጨረሻ ከአስቀማጮች እየሰበሰቡ ለመጠባበቂያነት ብሄራዊ ባንክ ከሚያስቀምጡት ገንዘብ የተወሰነውን ቀንሰው ብድርን ማቅረብ እንዲችሉ ፈቀደ። አዲሱ አሰራር ከሰኔ 2 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን በብሄራዊ ባንክ
Read More