በአዲስ አበባ ዐቃቢያን ሕጎች ዓርብ ለተቃውሞ ይወጣሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ዐቃቢያን ሕጎች አርብ ሚያዝያ 8 ቀን 2013 ዓ.ም ወደ ከተማው አስተዳደር በማምራት ያቀረቧቸው የጥቅማ ጥቅም ጥያቄዎች ምላሽ አንዲያገኝ አቤቱታ ያቀርባሉ። ባለሙያዎቹ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች…

የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች ለካሳ የተሰጣቸውን የጋራ መኖርያ ቤት እየሸጡት ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በተለያዩ የልማትና ግንባታ ስራዎች ምክንያት ከእርሻ ቦታቸው ያለበቂ ካሳ አልያም ያለምንም ማካካሻ መሬታቸውን ያጡ አርሶ አደሮችችና ቤተሰቦቻቸው አንዳንዶቹ በቅርቡ የተሰጣቸውን የጋራ መኖሪያ ቤት ከፍ ባለ ዋጋ እየሸጡት መሆኑን…

22 ሚሊየን ኢትዮጵያውያን የኮቪድ ክትባት ያገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል

ዋዜማ ራዲዮ-  የኮቪድ 19 ክትባት የፀጥታ ችግር ካለባቸው የኢትዮጵያ አካባቢዎች በቀር በሁሉም ክልሎች እና ወረዳዎች መዳረሱን የጤና ሚኒስትር ገለፀ ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ዶ/ር ሙሉቀን ዮሀንስ ለዋዜማ ተናግረዋል፡፡ በኮቫክስ ኢኒሼቲቭ አማካኝነት…

ከኦሮምያ የተፈናቀሉ በሺህ የሚቆጠሩ ዜጎች መጠጊያ ፍለጋ እየተሰደዱ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል በርካታ ዜጎች ቄያቸውን ለቀው ወደ ተለያዩ ክልሎች እየተሰደዱ መሆኑን የዋዜማ ምንጮች እየገለጹ ነው። በተለይ በምዕራብና ምስራቅ ወለጋ አካባቢዎች ጉሊሶ እና ባቦ ገምቤል ወረዳዎች ውስጥ ይኖሩ የነበሩ…

የቀድሞው ሜቴክ ሀላፊ ግዢ የፈፀምነው በቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር ትዕዛዝ ነው ሲሉ በፍርድቤት ተከራከሩ

ዋዜማ ራዲዮ- የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው የትራክተር ግዢን በተመለከተ ለቀረበባቸው ክስ መጋቢት 29 ቀን 2013 ዓም ለመጀመርያ ጊዜ የተከሳሽነት ቃላቸውን ሰጥተዋል፡፡…

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ አርሶ አደሮችና የአርሶ አደር ልጆች የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ሊሰራላቸው ነው

ሰፋፊ የግጦሽና የእርሻ ቦታ የያዙ አርሶ አደሮች 5 ኮከብ ሆቴል፣ ሞልና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እንዲገነቡ ይበረታታሉ ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙርያ የሚገኙ አርሶ አደሮች የይዞታ ማረጋገጫ የምስክርነት ወረቀትን ያለ…

የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር ከሀላፊነታቸው ተነሱ

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር አቶ ወንድወስን አንዱዓለም ከሀላፊነታቸው መነሳታቸውን ዋዜማ ራዲዮ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ስምታለች። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ጌታቸው ድንቁ (ዶ/ር) ከቀናት በፊት በፈቃዳቸው ስልጣን መልቀቃቸው ይታወሳል።…

በሰሜን ሽዋ “የኦነግ ሸኔ” ታጣቂዎች በከፈቱት ጥቃት ከ20 በላይ ሰዎች ተገደሉ

ዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በኤፍራታ ግድም ወረዳ በማጀቴ ፤ በካራ ቆሬ እና በዙሪያዋ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ላይ ኦነግ ሸኔ ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች ከትናንት ምሽት ጀምሮ በከፈቱት ጥቃት…

ኢትዮጵያ ዕዳ ከብዷታል፤ አበዳሪዎች ከደጃፍ ቆመዋል

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ዋና ዋና አለምዓቀፍ አበዳሪዎች ያራዘሙላት የዕዳ መክፈያ ጊዜ ገደብ በቅርብ ሳምንታት ይጠናቀቃል ። ያለፉትን ዓመታት በፖለቲካ አለመረጋጋት አሁን በቅርቡ ደግሞ በጦርነት ፈተና ላይ ያለችው ኢትዮጵያ ለዚህ ዓመት…