Ethiopia muslims Amwar mosque

ከሰሞኑ መንግስት በሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትና አብረዋቸው በታሰሩት ላይ በሽብርተኝነት ክስ ያሳለፈው ብይን በሀገሪቱ ዕጣ ፈንታ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል የሚሉ ብዙዎች ናቸው። ጉዳዩ የአንድ እምነት ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ በሀገሪቱ የተንሰራፋው አፈና ውጤት መሆኑን የሚያስረዱም አሉ። በርካታ ጥያቄዎችን ይዘን ጉዳዩን በቅርበት ከሚያውቁ እንግዶቻችን ጋር ተወያይተናል። አድምጡት፣ተጋሩት