Category: Letter From Addis

የአገር ሰው ጦማር- ኃይለማርያም፣ ዶቅዶቄ፣ አዲ’ሳ’ባ

[ሙሔ ሀዘን ጨርቆስ ለዋዜማ ራዲዮ] ትሪቨር ኖህ ምናለ በጦቢያ ቢወለድ እላለሁ-አንዳንዴ፡፡ የፖለቲካ ኮሜዲ በሀበሻ ምድር በሽ ነዋ! ይኸው የኛው ጉድ በአጋዚ ስለሚያልቁ ንጹሐን ይነግሩናል ስንል ፓርላማ ገብተው ዶቅዶቄ ስለደቀነው አገራዊ…

የፊንፊኔ ደላላ-የከርቸሌ ጎበዛዝት

ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! የዋዜማ ራዲዮ ወዳጆች……ሌሎችም ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡ ምስጉን ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎ-አዳሬ ‹‹ብሔራዊ››፣ አመሻሼ ‹‹አብዮታዊ›› ሃሃ፣…

የአገር ሰው ጦማር: ኢህአዴግስ ቢሆን የት ይቀበራል?

(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-በተለይ ለዋዜማ ራዲዮ ) እንዴት ናችሁልኝ? እኔ ደህና ነኝ፡፡ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው? ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር፡፡ ሙሉ ጦማሩን በድምፅ እንዲህ ተሰናድቷል፡አድምጡት መቼ ለታ መታወቂያ ላሳድስ…

የአገር ሰው ጦማር : ከአዲሶቹ ነገሥታት መንደር ከአሉላ ጫካ በስተጀርባ

በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ (ለዋዜማ ራዲዮ ብቻ)  እንዴት ናችሁልኝ!? እኔ ያው ደህና ነኝ፡፡ ድሮስ ኮንዶምንየም የተመዘገበ ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው፡፡ ምን ቢማረር በመንግሥት አይጨክን!! መቼ ለታ በ‹‹ሀይገር›› አውቶቡስ ወደ ‹‹ሲኤምሲ››…

የአገር ሰው ጦማር: የታሰሩት የአዲስ አበባ ህፃናት ይፈቱ !

(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-ለዋዜማ ራዲዮ ብቻ) ውድ የዋዜማ ሬዲዮ ታዳሚዎች! እንዴት ሰነበታችሁ!? እኔ ደኅና ነኝ፡፡ የመሃል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው?! ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር! ከሁለት ኩማዎች፣ ከአንድ አሊ፣ ከአንድ…

የአገር ሰው ጦማር: ‹‹ቀላል›› እየተባለ የሚጠራው ‹‹ከባድ›› ባቡራችን

(ሙሄ ሐዘን ጨርቆስ) በድምፅ የተሰናዳውን ጦማር እዚህ ያድምጡ እንዴት ሰነበታችሁ! እኔ ያው ደህና ነኝ፡፡ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ?! ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር!ከሰላምታዬ ቀጥዬ የማሳስባችሁ ነገር ቢኖር ስለዚህ ‹‹ቀላል›› እየተባለ…