Egypt Airforce F16

 

የዓባይን ውሃ በተመለከተ በኢትዮዽያ ላይ ወታደራዊ እርምጃ ለመውሰድ ስትዝትና የኢትዮዽያ አማፅያንን ስትደግፍ የኖረችው ግብፅ አሁን ወደ ድርድር ጠረዼዛ የመጣችው ለምን ይሆን? በሁለቱ ሀገሮች ዘንድ የተቀየሩ ውስጣዊና አለማቀፋዊ ሁኔታዎችስ ምንድን ናቸው? የዋዜማ ዕንግዶች ጉዳዩን ተውያይተውበታል አድምጡት