Dr. Tsegaye Ararsa
Dr. Tsegaye Ararsa

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ስለሚገቡት ጥቅሞች የሚያጠና ግብረ ሀይል እንደሚያቋቁም ገልጿል። ይህ እርምጃ በኦሮሚያ ተቃውሞ ባየለበት ጊዜ መምጣቱ ተቃውሞውን ለመብረድ እንደ ስትራቴጂ ተወስዶ ይሆናል የሚሉም አሉ። ኦሮሚያ ከአዲስ አበባ ይገቡኛል የምትላቸው ጥቅሞች ምንድናቸው? አዲስ አበባስ በዚህ የይገባኛል ሙግት ማን ይወክላታል? በጉዳዩ ላይ    ከዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ ጋር ያደረግነውን ቆይታ አድምጡት