የኤርትራ ሰሞነኛ ፈተና

Esayas KSAበየመን የተከሰተውን ቀውስ ተከትሎ ሳዑዲ ዐረቢያ በኤርትራ ላይ ወታደራዊ ጥቃት የመሰንዘር ውጥን ነበራት። ይህን የሰሙት የኤርትራ ፕሬዝዳንት ሳዑዲ ድረስ ሄደው ወታደራዊ ጥቃቱን ማስቀረት ቢችሉም ይዘው የተመለሱት የቤት ስራ ዛሬም ድረስ የራስ ምታት እንደሆነ ዘልቋል። ተከታዩን ዘገባ አድምጡ