GMO

የኢትዮዽያ መንግስት የዘረመል ምህንድስናን በተመለከተ ለምን ህጉን ማላላት  አስፈለገው?  እርምጃው የሀገርን ጥቅም ይጎዳል በጤናና በአካባቢ ላይም ጉዳት አለው የሚሉ በርካቶች ናቸው። መንግስት የኢንደስትሪ ልማትን ለማፋጠን ዘረመል ምህንድስና አማራጭ ነው ብሎ የተቀበለው ሲሆን በውጪ ሀይሎች ጫና ተደርጎበታል የሚሉም አሉ። ሁለቱንም ወገን አወያይተናል። አድምጡት