Redwan Hussein

 

አቶ ሬድዋን ሁሴን የመንግስት ቃል አቀባይ ናቸው። በዚህ ሀላፊነት የሚቀመጥ ሰው ለሀገሪቱ ክብር የሚመጥን ግብረ ገብነትና ዕውቀት ቢኖረው መልካም ነበረ። ባለስልጣኑ የአሜሪካ ሚዲያን አስመልክቶ ፈፅሞ የተሳሳተና ጥራዝ ነጠቅ መረጃ በአደባባይ ሲናገሩ ሰማንና እንዲህ አልናቸው። ያድምጡት፡፡

 

AwrambaTimes Link

US NPR Stations and distributions—–