US and Ethiopia delegation meeting 2015
US and Ethiopia delegation meeting 2015-FILE

(ዋዜማ ራዲዮ)- የኢትዮዽያ መንግስት ወንጀለኞችን አሳልፎ መስጠት የሚያስችል ረቂቅ አዘጋጅቶ ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር መዘጋጀቱን አስታውቋል። ይህ የመንግስት ጥረት ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ላይ ያነጣጠረ እንድሚሆን የከዚህ ቀደም የመንግስት ሙከራዎች ያመላክታሉ። መንግስት በተመሳሳይ ከሳዑዲ አረቢያና ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ጋር ድርድር መጀመሩን ገልጿል። በእርግጥ ይህ የመንግስት እርምጃ ለተቃዋሚዎች ስጋት ነውን? ተቀባይነቱስ?  አርጋው አሽኔ ያሰናዳውን ዘገባ እነሆ።