EPRDF Council
EPRDF Council

ኢህአዴግ መቶ ፐርሰንቱ የምርጫ ውጤት ለተቃዋሚዎች ሰበብ ሆኗል፣ ከህዝቡ ጋር ጥርጣሬ ውስጥ ከቶናል፣ የምዕራባውያን ጫናም በርትቶብናል ሲል ገመገመ። ሰፊ የህዝብ ግንኙነትና የፕሮፓጋንዳ ስራ ዕቅድም አውጥቷል። ውጤቱ የአመፅና የጠመንጃ መንገድ ለመረጡት መቀስቀሻ ውሏል ያለው ፓርቲው የመድብለ ፓርቲ ስር አት መኖሩን የሚያጎሉ ዘገባዎች ለህዝቡ እንዲቀርቡ አዟል። ዝርዝሩን አርጋው አሽኔ ያቀርበዋል