EPRDF

ኢህአዴግ አራት የብሄር ድርጅቶችን የያዘ ግምባር ነው። ፓርቲው ህልውናውን አደጋ ላይ የሚጥል ተደራራቢ ፈተናዎች ተጋርጠውበታል። የህወሀት የበላይነትና በአባል ድርጀቶች መካከል ያለው ያልተመጣጠነ ግንኙነት ከሙስና ጋር ተደማምር የፓርቲውን መጪ ዘመን ጨፍጋጋ ያደርገዋል ይላሉ ተወያዮቻችን። እነሆ ውይይታችንን አድምጡት