Abebe Teklehaimanot PHOTO-Horn Affairs
Abebe Teklehaimanot PHOTO-Horn Affairs

 

ዋዜማ ራዲዮ- ከሰሞኑ የቀድሞው የህወሀት ታጋይና የአየር ሀይል አዛዥ ሜጀር ጀነራል አበበ ተክለሀይማኖት ገዢው ፓርቲ “ደርግ ሆኗል”፣ “የፖለቲካ ምህዳሩ ጠቧል”፣ “ሙስና ህዝቡን አስመርሯል” የሚሉና ሌሎች ብርቱ ትችቶችን ይዘው ወደ አደባባይ ብቅ ብለዋል። የዚህ አይነቱ “የውስጥ ሰው” ትችት ለዴሞክራሲ ምኞታችን ተስፋ ነውን? ወይስ ነገሩ በስልታዊ ትችት የገዢውን ፓርቲ ስልጣን ማስጠበቅ ነው? መስፍን ነጋሽና ደረሰ ጌታቸው የሚሉት አላቸው። ዋዜማን አድምጡ አጋሩ- LISTEN BELOW