Newspaper readersለመሆኑ የኢትዮዽያውያን ተመራጭ የአማርኛ ቋንቋ መገናኛ ብዙሀን ማን ነው? ለምን? ይህ የህዝብ አስተያየት ነው። በሳይንሳዊ ዘዴ የተደገፈ ጥናት ባይሆንም የህዝቡን የልብ ትርታ ያሳያል። ዋዜማ ከተለያዩ የመገናኛ ብዙሀን ታዳሚዎች ጋር ያደረገችው ቆይታ እንዲህ ተሰናድቷል። አድምጡት