Home Talking points Benegerachin Lay-Discussion ኢትዮዽያውያንስ ሀገራቸው የት ነው? (ክፍል 4)

ኢትዮዽያውያንስ ሀገራቸው የት ነው? (ክፍል 4)

May 5, 2016 6
Share!
A group of armed Ethiopian warriors, Credit Corbis

A group of armed Ethiopian warriors, Credit Corbis

አሁን ባለው የኢትዮዽያ አስተዳደር ውስጥ “መብቴ አልተከበረም” የሚል ብሄር ወይም ጎሳ እገነጠላለሁ ቢል ምንድነው ወንጀሉ? መገንጠልስ መብት አይደለም ወይ? ኢትዮዽያዊ ብሄረትኝነት በአዲስ ማንነት ከተተካ ቆየ፣ ስለምን እናንተ “በሞተና ባከተመ ጉዳይ” ላይ መወያየት መረጣችሁ? በእርግጥ ኢትዮዽያዊ ማንነት ያከተመ ጉዳይ ነውን? በሀገሪቱ በቁጥር ትልልቅ ብሄረሰቦች እንዳሉ ሁሉ ትናንሾችም አሉ ታዲያ ራስን የማስተዳደር ጥያቄ ሲያነሱ በእኩል ይስተናገዳሉ? የክልልነት የወረዳነት ወይም የመገንጠል ጥያቄ ቢያቀርቡ የሚስተናገዱት እንዴት ነው? ከናንት ከአድማጮቻችን የደረሱንን ጥያቄዎች መነሻ አድርገን ውይይታችንን እንቀጥላለን። ዋዜማን አድምጡ፣ አጋሩ6 Comments

 1. አለበል ሙሉቀን May 5, 2016 at 9:05 am

  እንደ ህገ መንግሥት አንቀጽ 39 ይቻላል። በተግባር ግን አይቻልም። ወንጀል የሆነበት ምክንያት ግልፅ አይደለም። ምናልባት ወንጀል የማይሆን ለትግራይና ኤርትሪያ ብቻ ወንጀል አይሆንም ይሆናል።

  Reply
 2. Hika Dugassa May 5, 2016 at 1:22 pm

  The discussion is only one sided. Both the guest and the interviewer belong to the same box if am allowed to say that. Regarding language the analogy the speaker tried to make is simply ridiculous. How would one compare the imposition of Amharic on majority Oromo and other peoples of Ethiopia to the inclusion of English language in Ethiopian school curriculum?

  The imposition was not only language but also cultural, economical, psychological.

  The problem is when you relegate the question/problem of the Oromo people in Ethiopia to ´Gosa Politics´. The Oromo question is a national question not ethnic, what about that? If you want to make a balanced and fair discussion, bring in people from other perspectives as well (you have done it before).

  Reply
 3. Conflict May 5, 2016 at 3:48 pm

  It seems you people want to ignite the Amhara – Oromo conflict just to serve Woyane’s divide and rule policy! No fool Amhara or Oromo will fall in your trap; just enjoy yourself!

  Reply
 4. ዜና ወልደማርያም። May 9, 2016 at 5:23 am

  እነ አቶ ደራሰ ፤
  1.በቅኝ ግዛት ወረራና
  2.ብሔራዊ ጭቆና
  በህግ ተፈቅዶ አይደለም ህዝቦች ስብአዊና ዲሞክራሳዊ መብቶች የተገፈፈው።በጦር ኃይል ነው ። ሁሉም ሀገሮችናህዝቦች በቅኝ ገዥዎች ስር የወደቁት።
  ብሔራዊ ጭቆናም እንዲሽከሙ የተደረገው።
  መፍህቴውም ፤
  በታሪክ ከቅኝ ግዛትናከብሔራዊ ጭቆና የሁሉም ሀገር ህዝቦች ነፃ የወጡት በሕግ ሳይሆን ወራሪዎችናብሔራዊ ጭቆና አስገባሪዎችን በኃያይ በማባረር ነው ድል ተገኘው።ለምን ይህን እነደረሰ ለመናገር ፈሩት ? ከወራሪ ነፃ ለመውጣት ኃይል ዓይነተኛ መፍቴህ ነው። ይህ ነው የዓለም ተመክሮ የሚያስተምረው።እነአቶ ደረስ ይህንን ነው እየጠየቃችሁ ያላችሁት ??? በደንብ ህዝብ ይስማችሁ።
  በኢትዮጵያው በህግ የሚገኝ መብት የለም።
  ማን እንደተናገረው የማላስታውሰው ቆሻሻ መጥረጊ፤ አህያ ዱላ፤ ጨቕኝ ኃይል ሳይደርስበት መብት አይሰጡም።አይሄዱም። ሲባል በ1966 ሰምቻለሁ።ይህ ተፈፅሞ ዋናው የኢትዮጵያ ህዝቦች ጥያቄ የእራሳቸውን እድል በራሳቸው መንግስት እስከ ማቕቕም በደርግናበወያኔ ምክንያት እስከ ዛሬ መወሰን አልቻሉም።ህዝቦች ይህን ዕድል ሳያገኙ በፍርፋሪ በወራሪዎች ያልተቻለውን በወራሪ ልጆቻቸው የትኛውም መብት ሊቀር አይችልም።የእነደረስ ፉክራ በትግል መንገዶቻችን እየሰማነው የመጣነው ባዶ ጮህት ነው።እንደድሮ ሄዶ ማን ጦርነት ውስጥ እንደሚዋጋላቸው ይታያል።መዋጋት ብትችሉ አነሰማህኝ ዛሬ ታደርጉት ነበር።ከአሮጌ ፋይል አሮጌ መፍህቴ ባልደረደራችሁ ነበር።የኢትዮጵያ የፖለቲካ ችግር የአካዳሚ ጉዳይ አይደለም።ከችግሩ ፈጣሪ ጋር ውይይት ተደርጎ ነፃነት የተገኘበት ቦታ የለም።ህዝቦ የእራሳቸውን እድል እራሳቸው ሳይወስኑ ትግላቸው አይቆም።
  ሁልጊዜ ሰላም ይሁን።
  አሜን።

  Reply
 5. kebede May 13, 2016 at 3:18 am

  የቅደም ተከተል ጉዳይ ነው እንጅ ማንም ሰው ባለበት ቦታ ዘላለማዊ መብት የለውም። የዛሬዎቹ ተወራሪዎች ትናንት ወራሪ ነበሩ። ዛሬ ራሳችሁን ፃድቃን አድርጋችሁ ለማቅረብ የምትሞክሩት ሁሉ አንድ ጊዜ አንድ ቦታ ተዝቆ የማያልቅ ጉድፍ ሊገኝባችሁ ይችላል። አብሮ ለመኖር ሲባል ያልተነሱ ብዙ ነገሮች እንዳሉ አስብ። የሚገርመው ነገር ያን ሁሉ የጦርነት ከበሮ ከመታ በሗላ “ሁልጊዜ ሰላም ይሁን” ብሎ ጨረሰው።

  Reply

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Tweets by @Wazemaradio